Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታዳጊዎች ልዑክ የእውቅናና ሽልማት መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላው ኢትዮጵያ ታዳጊዎች ምዘና ውድድር 2ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታዳጊዎች ልዑክ የእውቅናና ሽልማት መርሐግብር ተደረገ ። "የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር "በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 27…

ምክር ቤቱ ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጽድቋል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ ስድስት ረቂቅ አዋጆችን በአባላጫ ድምጽ አጽድቋል። በዚህም መሰረት የክልሉን የሪጅዮ ፖሊስ ከተሞች ለማደራጀት…

ለህዝባችን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እንደሁልጊዜው እንተጋለን-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝባችንን ጥያቄዎች ከህዝባችን ጋር ሆነን ምላሽ ለመስጠት እንደሁልጊዜው እንተጋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናግረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷"እውነትና ንጋት እንደሚባለው…

የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ሪፎርም መሰረታዊ ለውጥ በሚያመጣ መንገድ እየተከናወነ ነው – ሙሳ ፋቂ ማሃማት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ሪፎርም መሰረታዊ ለውጥ በሚያመጣ መንገድ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ገለጹ፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ "የማካካሻ ፍትህ ለአፍሪካውያን…

ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ የ2025 የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ የግብርና ማሽነሪዎችን እያመረተ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ዘመናዊ የግብርና ማሽነሪዎች እየተመረቱ እንደሆነ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በማህበራ ትስስር ገጻቸው÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት:-

👉 የመደመር ፍልስፍና ብዝኃነትን እና ህብረትን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና እንዳለው ሁሉ ፓን አፍሪካኒዝምንም ለማጠናከር ያግዛል፣ 👉 በቅኝ ግዛት የመጣብንን ጠባሳ ራስን በመቻል እና ድህነትን በማሸነፍ ማሻር ይገባናል፤ ለዚህም የተለያዩ ዘመናዊ የግብርና ትልሞችን ተግባራዊ በማድረግ፣ በምግብ ራስን…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞሪታኒያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሳሌም (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት በኢኮኖሚ…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ17ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 612 ተማሪዎችን አስመረቀ። በዚህም ተማሪዎቹ 223 በድህረ ምረቃ እና 389 በቅድመ ምረቃ መርሐግብር የተመረቁ ሲሆን፤ 221 ያህሉ ሴቶች መሆናቸው በዚሁ ወቅት ተገልጿል።…

የመደመር ፍልስፍና ፓን አፍሪካኒዝምን ለማጠናከርም ያግዛል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ፍልስፍና ብዝኃነትን እና ህብረትን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና እንዳለው ሁሉ ፓን አፍሪካኒዝምንም ለማጠናከር ያግዛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና…