Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ክሪፕቶ እና ብሎክቸይንን የተመለከተ ሁነት በሳይንስ ሙዚየም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋኖስ ቴክ አዘጋጅነት ክሪፕቶ እና ብሎክቸይንን የተመለከተ ሁነት በዛሬው እለት በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ተካሂዷል።
ሁነቱ ብሎክቸይንን በመጠቀም ለኢትዮጵያ ምን መስራት እንችላለን? በሚለው…
መሀሙድ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የማዳጋስሩ ሪቻርድ…
ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከጋቪ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ጋቪ- ቫክሲን አሊያንስ ከተባለ የጤና አጋር ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሳኒያ ኒሽታር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው ኢትዮጵያ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢትዮጵያ…
የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ከባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሥራ ምህዳር አጣምሮ በመስራት እና በሰው ሃይል…
የዘንድሮው የኅብረቱ ጉባኤ እድገታችንን ከገቱ ስብራቶችና ከታሪካዊ ኢ-ፍታዊነት ቁስል የምንሽርበት መሆን ይገባዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ እድገታችንን ከገቱ ስብራቶች እና ከታሪካዊ ኢ-ፍታዊነት ቁስል የምንሽርበት መሆን ይገባዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ38ተኛው…
ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው…
ኢትዮጵያ የኅብረቱን ጉባኤ በተሳካ መልኩ እያስተናገደች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች መሆኗን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ።
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
203 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 203 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ።
ወደ ሀገር ከተመለሱት 203 ዜጎች 151 ወንዶች፣ 36 ሴቶች እና 16 የሚሆኑት ደግሞ ጨቅላ ህፃናት መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎንለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው በቀጣናዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ…