Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሚድሮክ በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለሚገነባው ቅንጡ ሪዞርት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሐዋሳ ለሚገነባው ቅንጡ ሪዞርት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡
‘ፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ሐዋሳ’ የሚል ስያሜ ያለው ሪዞርቱ በ21 ሺህ…
የፋይዳ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የፋይዳ አገልግሎቶችን አጠቃሎ የያዘ የፋይዳ መተግበሪያ ዛሬ ይፋ አድርጓል።
መተግበሪያው በተቋሙ ባለሙያዎች እንዲለማ መደረጉ የተገለጸ ሲሆን÷ በአንድሮይድ እና በኣይ ኦ ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በዛሬው እለት ለዜጎች…
በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎች እንዲሳኩ የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎች ግባቸውን እንዲመቱ የፌዴራል ተቋማት ብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ሊሆን እንደሚገባው ተገለጸ።
በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ…
የታላቁ ረመዳን ወር አቀባበልን አስመልክቶ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የታላቁ ረመዳን ወር አቀባበልን አስመልክቶ የኡለማዎች፣የኢማሞችና የዱአቶች ኮንፈረስ እያካሄደ ነው ።
በኮንፈረሱ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጂ…
በኦሮሚያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሽታ ስርጭት ቀነሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሽታ ስርጭት መቀነሱ ተገለፀ፡፡
የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶክተር ተስፋዬ ክበበው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በክልሉ በተካሄደው የወባ ማጥፋት…
የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ዋና ፀሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…
ከአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ60 ሺህ 320 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ60 ሺህ 320 ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠር መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡፡
የተቋሙ የሕዝብ ግንኙትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷…
ኢትዮጵያ በምክር ቤት አባልነቷ ለአፍሪካ ሰላም መረጋገጥ ያላትን ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት አባልነቷ ለአህጉሪቱ ሰላም መረጋገጥ ያላትን ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ።
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ…
የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል።
የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ለመመስረት የሚያስችል ጉዳዮች ላይ በጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡
በውይይቱም የሁለትዮሽ ረቂቅ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዛሬ በተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በተካሄደው ምርጫ ነው ኢትዮጵያ የአፍሪካ…