Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አመራሩ በፓርቲው ጉባዔ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎች ተፈጻሚ ማድረግ አለበት – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተላለፉ ውሳኔዎች እንዲተገበሩ ሁሉም አመራር የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሰልማ ባህታ መንሱሪ ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ሚኒስትር ዴኤታዎቹ በአካባቢያዊ እና አህጉራዊ…
ኢትዮጵያ ለ644 ደቡብ ሱዳናዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ2024/25 የትምህርት ዘመን ለ644 ደቡብ ሱዳናዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡
ነጻ የትምህርት ዕድሉ ለ577 የመጀመሪያ ዲግሪና ለ67 ድሕረ-ምረቃ ፕሮግራም መሰጠቱን በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል…
የመረዋ-ሶሞዶ-ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ መጓተት ገጥሞት የነበረው የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡
በአስተዳደሩ የጅማ አካባቢ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጽ/ቤ ም/ሃላፊ ዮናታን ጫኔ…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው።
በአቶ አደም ፋራህ…
የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ለገቡ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ፥ የአፍሪካ ሕብረት…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 7ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባዔው የአስፈጻሚ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ሲሆን÷ ጉባዔው…
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ፣ 9ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው የምክር ቤቱ ጉባዔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተመላክቷል፡፡
በዚህ…
የደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ሞሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመካፈል የደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ሞሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም…
የካሜሮን፣ ቦትስዋና፣ ሌሴቶ እና ናሚቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምቤላ ምቤላ፣ የቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጴኖ ቡጣሌ፣ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊኦኔ ምፖጇኔን እና የናሚቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙዔል አብርሃም ፔያቫሊ በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት…