Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
7ሺህ 831 ሊትር ህገ-ወጥ ቤንዚን ተያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ በጭነት አይሱዙ ተሽከርካሪ ሲዘዋወር የነበረ 7ሺህ 831 ሊትር ህገ-ወጥ ቤንዚን ተይዟል።
ህገ ወጥ ቤንዚኑ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከአንፎ አደባባይ ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው መንገድ በአይሱዙ…
ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው ጨፌ ኦሮሚያ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።
በዚህ መሠረትም፦
1.አቶ ከፋያለው ተፈራ... በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የጨፌ…
በኦሮሚያ ክልል ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በአዳማ…
ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በቁርጠኝነት ትሰራለች ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡
ኢትዮዽያ አባል የሆነችበት የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈጻሚ…
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ሶላሪስ ሞተርስ የተሰኘ በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ ባለ 2 እና 3 እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል፡፡
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጎልባ ቀበሌ የተገነባው ፋብሪካው በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ…
ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ገለጹ።
ብልፅግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ መስኮች…
ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች ነው – የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ገለፁ።
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ…
አገልግሎቱ ቀልጣፋ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት ተቋማዊ ማሻሻያ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልገሎት መስጠት የሚያስችል ተቋማዊ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተቋሙን አዲስ መለያ እና የስፖርት ትጥቅ…
ሩሲያና ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማሙ።
የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚካየል ሙራሽኮ እና በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ውይይት አካሄደዋል።
በውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት የህክምና ትምህርትን እና…
ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል- የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጂኦርጂዬቫ ገለጹ፡፡
ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሻሻል…