Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ የታየው ቁርጠኝነት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት መሪዎች የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ ያሳዩት ቁርጠኝነትና አጋርነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ እና የደቡባዊ አፍሪካ የልማት…
አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊ ሆናለች።
አትሌት ያለምዘርፍ 1 ስዓት ከ7ደቂቃ ከ09 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።
ጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ገልመ አባገዳ ማካሄድ ጀምሯል።
በአባገዳዎች ምርቃት የጀመረው መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
በጉባኤው…
“በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡”- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌደራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው።
በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32.23 ኪ.ሜ መንገድ 27.04 ሄር አረንጓዴና ፓርክ ልማት፣ 3.7 ሄ/ር…
በቦረና ሳይንት ብሔራዊ ፓርክ እና በጉና ተራራ ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ እና በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና ተራራ የማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና አጋር አካላት ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል።
የወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ…
አይኤምኤፍ ለኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማችን የሚያደርገውን የቀጠለ ድጋፍ ዋጋ እንሰጠዋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይኤምኤፍ ለኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማችን የሚያደርገውን የቀጠለ ድጋፍ ዋጋ እንሰጠዋለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም…
በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡
ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስርገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የሥድስት ወራት የስራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መጠናቀቁን ገልጸዋል፡፡…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ካቢኔ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
የክልሉ መስተደድር ምክር ቤት ካቢኔ ከተወያየባቸው አጀንዳዎች መካከል የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመቱ…
ፌደራል ፖሊስ 169 የዘረ-መል ምርመራ አከናወነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት ባለፋት ስድስት ወራት 169 የዘረ-መል ምርመራ ማከናወኑን አስታውቋል፡፡
ውጤቱ የተመዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዘመናዊ የዘረ-መል ምርመራ ላብራቶሪ በማደራጀትና በዘርፉ ተገቢውን የሙያ ዕውቀት…
ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮምና የባንክ አገልግሎ ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 217 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለሚመጡ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮም እና የባንክ አገልግሎቶችን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ኢትዮ- ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቁ።
38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017…