Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ አደም ፋራህ “ጋዲሳ ኦዳ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአዳማ ከተማ የሚገኘውን "ጋዲሳ ኦዳ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ጎበኙ፡፡
ማዕከሉ…
325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር ውሏል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
“በጥራት ወደ ተሳለጠ የንግድ ስርዓት” በሚል መሪ ሀሳብ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና…
የሺህ ጋብቻ የፊታችን እሁድ ይከናወናል
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ "ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው"በሚል መሪ ሃሳብ የፊታችን እሁድ እንደሚከናወን ተገለጸ።
የዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከኢትዮጵያ አልፎ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች ለመሳተፍ መመዝገባቸው…
ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
69ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ሀገራት የአየር ንብረት ትንበያ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ…
በሕገ-ወጥ ድርጊት በሚሳተፉ አካላት ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ-ወጥ ድርጊት በሚሳተፉ አካላት ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ በሰጠው መግለጫ÷ የፋይናንስ ወንጀሎች በሀገር ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ዘርፈ ብዙ እና ከፍተኛ በመሆኑ ኢትዮጵያ…
በሐረሪ ክልል በ900 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ይሰራል
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ900 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ እንደሚከናወን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሮዛ ኡመር ገልጸዋል።
የዘንድሮውን የተፋሰስ ልማት ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት በክልሉ ከሚገኙ የገጠር…
310 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 310 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
በተመሳሳይ 99 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች…
አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
አርቲስት እንቁስላሴ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉን የአርቲስቱ ቤተሰቦች ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡
አርቲስት እንቁስላሴ 30 በሚሆኑ ፊልሞች እና…
ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ ሰላምን በተግባር መኖር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ እርስ በርስ በመከባበር ሰላምን በተግባር መኖር እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን…
ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል- የውጭ አገር ጎብኚዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል ሲሉ በጂንካ ከተማ የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ አገር ጎብኚዎች ተናገሩ።
የጥምቀት በዓል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በዓሉን የታደሙት የውጭ አገር ጎብኚዎች ኢትዮጵያ…