Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጎንደር ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳሪ ት/ቤት ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው ዘመናዊ አዳሪ ት/ቤት 225 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የአደሪ ት/ቤቱ ግንባታ በሶስት ምዕራፍ የሚከናወን ሲሆን÷ለመጀመሪያው ምዕራፍ 600 ሚሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ…

የሃይማኖት ተቋማት አብሮነትን የማጎልበት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሃይማኖት ተቋማት የሕዝብ አብሮነት እንዲጎለብት ያላቸውን ሚና ይበልጥ እንዲያጠናክሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ ከጋምቤላ ከተማ የሙስሊም…

የአማራ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ በተውለደሬ እና ሀይቅ ከተማ ከ94 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ…

የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልሎች ከአዲስ አበባ ባገኙት ተሞክሮ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ዘርፍ ተቋማት የአዲስ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣የአባይ ዉሃ በጋራ…

የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። ፋብሪካው 86 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን÷…

የኢትዮጵያና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ…

ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ታጥቀው  ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በህብረተሰቡ ላይ ችግር ሲፈጥሩ የቆዩ ቡድኖች የመንግስትን የሠላም ጥሪ በመቀበል እጃቸውን እየሠጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ የመከላከያ ሠራዊቱ ከአካባቢው የፀጥታ ሀይል…

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ። በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኪጋሊ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በርዋንዳ መዲና ኪጋሊ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ልዑኩ በኪጋሊ ያለውን የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የከተማ ጽዳትና ቆሻሻ አወጋገድ፣…