Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከአየር መንገዱ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ላይ የምስክር ቃል መሰማት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ቃል መሰማት ተጀመረ።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር…
አየር መንገዱ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ ከሕዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ የሚጀምር መሆኑን አብስሯል፡፡
በዚህም አየር መንገዱ ለደንበኞቹ በድረ-ገፅ www.ethiopianairlines.com…
አቶ ደስታ ሌዳሞ በኩታገጠም የለማ የቢራ ገብስን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጤጥቻ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የቢራ ገብስ ማሳ ጎብኝተዋል፡፡
የጉብኝቱ ዓላማ የመኸር እርሻ ልማት እንቅስቃሴ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለመገምገም መሆኑም ተመላክቷል።
በዞኑ…
በሶማሊያ የሚደረገው የአትሚስ የሃይል ስምሪት የቀጣናው ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን አለበት – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) ቀጣይ የሃይል ስምሪት የቀጣናውን ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን እንደሚገባው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን አስገነዘቡ።
ስምሪቲ በጥንቃቄ ካልተመራ በምስራቅ አፍሪካ…
በግብርና ሜካናይዜሽን የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶችን በግብርናው ዘርፍ ማሳተፍ ለተሻለ ምርታማነት ጉልህ አስተዋፅኦ እንዳለው የኢትዮጵያ ግብርና መሐንዲሶች ማህበር ገለጸ፡፡
በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት ያለመው የኢትዮጵያ ግብርና መሐንዲሶች ማህበር ዓመታዊ ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለትምህርት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለትምህርት ቤት አመራሮች የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና በዋቼሞ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው ምሁራን በስልጠናው ማስጀመሪያ…
የኢትዮጵያ አየር ሃይል 89ኛ የምስረታ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል 89ኛ የምስረታ በዓል በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ተከበረ፡፡
በዓሉን አስመልክቶ በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው የአፍሪካ አየር ሃይል ፎረም ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንደተናገሩት፤ የሀገር…
በቴሌ ብር ከ3 ነጥብ 25 ትሪሊየን ብር በላይ ዝውውር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ3 ነጥብ 25 ትሪሊየን ብር በላይ ዝውውር መፈጸሙን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንዳሉት÷ ቴሌ ብር በኢትዮጵያ ዲጂታል የገንዘብ ልውውጥን ከማሳለጥ አንጻር…
ኢትዮጵያ የደቡባዊ ትብብር ድርጅት(OSC)ን ተልዕኮ ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የደቡባዊ ትብብር ድርጅት(OSC)ን ተልዕኮ ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት አረጋግጣለች፡፡
እስከ ኀዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ምድረስ የሚቆየው የደቡባዊ ትብብር ድርጅት ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ በድርጅቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።…
የዲጂታል ኢትዮጵያ ትራንስፎርሜሽን የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአጋርነት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማዘመን ባበለጸጉት የኢኮሜርስ ዲጂታል ግብይት ፕላትፎርም ዙሪያ ከአምራች ኢንዱስትሪ ተወካዮችና ባላድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…