Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመስራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመስራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች።
በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ለንደን በሚገኘው…
የፀጥታ ሁኔታን ለመቆጣጠር የድሮኖች ስምሪት ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታ ጥምር ኃይል በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ያለውን የፀጥታ ሁኔታን በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል።
በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፤ የወንጀል መከላከል…
የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል – ጠ/ሚ ጽ/ቤት
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለጸ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX)…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ አድማሱ ታደሰ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በምክክሩ በጋራ በምንሰራባቸው ጉዳዩች ዙሪያ ተወያይተናል ሲሉ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…
ሠራዊቱ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካታች እንዲሆን በማድረግ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።
ተቋሙ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የሠራዊት አደረጃጀት እና ተቋማዊ የሪፎርም…
ሚኒስትሩ ከኖርዲክ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከሆኑ የኖርዲክ ሀገራት ከሆኑት የኖርዌይ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ካምፓላ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ዩጋንዳ ካምፓላ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ኢንተቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ መከላከያና የአርበኞች ጉዳይ ሚኒስትር ጃኮብ ማርክሰንስ…
በሐረሪ ለኮሪደር ልማት ሥራ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ለኮሪደር ልማት ሥራ 213 ሚሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ማጽደቁ ተገለጸ፡፡
ምክር ቤቱ የ2017 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ዕቅድ አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ ማጽደቁ ተገልጿል፡፡…
አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን የስንዴ ድጋፍ ተደረገ በሚል ያሰራጩት ዘገባ ስህተት ነው- አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ሰሞኑን ለስደተኞች የተደረገውን የስንዴ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት እንደተደረገ በማስመሰል የተሳሳተ መረጃ ማሰራጨታቸውን ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡
ሩሲያ ሰሞኑን የስንዴ ድጋፍ ያደረገችው ለተጠለሉ…
የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎች፣ የፕላንና ልማት የምክክር መድረክ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎች፣ የፕላንና ልማት 29ኛው የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ውይይቱ ተግባራዊ እየተደገ ባለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም፣…