Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ በደረሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ማዘኗን…

አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት የተለያዩ መዳረሻዎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 2 ቢሊየን 541 ሚሊየን 906 ሺህ 197 ብር መገኘቱን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ 11 ሺህ 158 የውጭ እና 5 ሚሊየን 401 ሺህ 631 የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች…

ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ስለታዩት ተቀጣጣይ ቁስ አካላት …

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ከምሽቱ 1፡30 ገደማ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸው ይታወቃል፡፡ ለመሆኑ እነዚህ በሰማይ ላይ የታዩት ተቀጣጣይ ቁስ አካላት ምን ሊሆኑ…

በቀን 30 ሚሊየን ሊትር ፍሳሽ የሚያጣራ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቀን 30 ሚሊየን ሊትር ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የቦሌ አራብሳ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል:: ማጣሪያ ጣቢያው የከተማዋን የፍሳሽ ማጣራት አቅም ከአምስት ዓመት…

በአፋር ክልል የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ቤተ-መንግሥት ዕድሣት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገንዘብ በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የሚገኘው የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ጥንታዊ ቤተ-መንግሥት እየታደሠ ነው፡፡ ለእድሣቱ ከሚያስፈልገው 174 ሚሊየን 585 ሺህ 826 ብር…

ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ በጎ ገጽታዋን መገንባት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን በሚገባ በማወቅና ለሌላው ዓለም በማስተዋወቅ የሀገሪቱን በጎ ገጽታ መገንባት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ስልጠና…

 ሀሰተኛ መረጃ

ሩሲያ ለኢትዮጵያ የስንዴ ድጋፍ አደረገች የሚለዉ መረጃ የተሳሳተ ነዉ። አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከተለያዩ ሀገራት ተሰባስበው ኢትዮጵያ ውስጥ በጋምቤላ ክልል ተጠልለው ለሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እንዲውል ዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊውኤፍፒ) ያደረገችውን ድጋፍ…

በክልሉ ለወጣቶች ከ100 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ለወጣቶች 125 ሺህ 212 የሥራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ 100 ሺህ 682 ማሳካቱን የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ…

በአማራ ክልል ከሩዝ ሰብል ልማት 1 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 ምርት ዘመን በመኸር ወቅት ከለማው የሩዝ ሰብል እስካሁን 1 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ እንዬ አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የሩዝ ምርት…

ኢትዮጵያና ብራዚል በግብርና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ከብራዚል የማህበራዊ እድገት፣ የቤተሰብ ድጋፍና የድህነት ቅነሳ ሚኒስትር ዌሊንግተን ዲያስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ብራዚል በግብርና እና በምግብ ዋስትና መስኮች…