Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ድጋፍ ለማድረግ ኢትዮጵያ ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን እየተካሄደ ያለው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ባከበረ መልኩ ለመደገፍ ኢትዮጵያ ቁርጠኝነት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የሱዳን…

ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲረጋገጥ ሰርቷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲረጋገጥ መጠነ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ‘የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና’ በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምስረታ በዓል በሀዋሳ…

እንደሀገር በመሠረተ-ልማት ዘርፍ ጉልህ እድገት ተመዝግቧል- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ መሠረተ-ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማዕቀፍ ኢትዮጵያ በዘርፉ ጉልህ እድገት ማስመዝገቧን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ “ለአፍሪካ ዘላቂ እድገት የሚሆን ጠንካራና ሁሉን አሳታፊ የሆነ መሠረተ-ልማት መገንባት” በሚል መሪ ሐሳብ የአፍሪካ…

ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ተመዝጋቢ እንዲሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነዉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ተመዝጋቢ እንዲሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ላይ ለሀይማኖት ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የኢትዮጵያ…

አየር ኃይሉ በበርካታ ጀግኖች መስዋዕትነት የፀና ታላቅ ተቋም ነው -ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል በበርካታ ጀግኖች መስዋዕትነት የፀና ታላቅ ተቋም ነው ሲሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ኃይል" በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረውን 89ኛው የኢፌዴሪ አየር…

ብልጽግና ፓርቲ በፈተና ዉስጥ በርካታ ስኬቶችን ያስመዘገበ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በፈተና ዉስጥ በርካታ ስኬቶችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ…

ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ የቀረበለትን የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊየን ብር በጀት አጽድቋል፡፡ የተጨማሪ በጀት ረቂቁን በምክር ቤቱ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕጻናት መጠነ-መቀንጨርን ዜሮ በማድረግ ጤናማ እና አምራች የሰው ኃይል ለመፍጠር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ በክልሉ የተቋቋመው የሥርዓተ-ምግብ እና ኒውትሪሽን ምክር ቤት ማብሰሪያ እና…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፕሬዚዳንታዊ የትብብር ሜዳሊያ ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፕሬዚዳንታዊ የትብብር ሜዳሊያ አበርክተዋል፡፡ የፕሬዚዳንታዊ የትብብር ሜዳሊያ የተበረከተላቸው ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ የሁለቱን…

አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊየኖች የሚያልቁበት የረሀብ ታሪክ አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት በአርአያነት የሚጠቀስ ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊየኖች የሚያልቁበት የረሀብ ታሪክ እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ በ1977ቱ ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ተቀንቅኖ ድጋፍ የተሰበሰበበት ‘Do…