Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት እንሆናለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት ሀገር እንሆናለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ አሁን የታዩ አበረታች ውጤቶችን በማስቀጠል ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ተላቀን ራሳችን መቻል…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑን አስታወቀ። ጋቦናውያን ተማሪዎቹ  በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሏል፡፡ በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያና ቺሊ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከቺሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ግላሪያ ዴ ላ ፎንቴ ጋር ተወያይተዋል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያ የቺሊን የሴቶችን ተሳትፎ ያረጋገጠ የፓለቲካ ምህዳር ወደ…

አቶ አረጋ ከበደ ከጎንደር ከተማ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የጸጥታና የልማት ሥራዎች ላይ ከጎንደር ከተማ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መኖሩን ተከትሎ በፌደራል መንግስትና በክልሉ ትብብር የልማት…

ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ንቅናቄው ከሕዳር 7- የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ክልሎች፣ የፌዴራል ተቋማትና የምስራቅ አፍሪካ…

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ…

የኢትዮ-ጅቡቲ የድንበር አስተዳዳሪዎችና ኮሚሽነሮች የጋራ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀን ሲካሄድ የነበረው 28ኛው የጋራ የድንበር ኮሚሽን ስብሰባ የጋራ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እና ግንኙነቱን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት በማድረግ ተጠናቋል። የስብሰባው ልዑክ መሪ የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና…

የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ታሪካዊ ይዘቱን ጠብቆ በፍጥነት እየተከናወነ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ታሪካዊ ይዘቱን ጠብቆ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጎንደር ከተማ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ሂደት ጎብኝተዋል።…

የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ-ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ-ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት የተለያዩ ውሣኔዎችን በማፅደቅ ተጠናቋል። በውይይቱ በሴቶች እና ታዳጊ ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማስቆም በአፍሪካ ህብረት የተደረሰውን ስምምነት…

የሲዳማ ክልል በጤና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ውጤት ማምጣት መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በጤና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ውጤት ማምጣት መቻሉ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የክልሉ ጤና ቢሮ የ2016…