Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አቀፍ የኮሪደር ልማት እና የአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ፣ የሀድያ ዞንና…
በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ 110 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከለማው ሰብል እስከአሁን 110 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ በሪሶ ፈይሳ÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ከ10 ነጥብ 85 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ በዘር…
370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ195 ሚሊየን ብር ወጪ 370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)÷ ለ15 ሺህ የገጠሩ ማህበረሰብን ንፁህ ኢነርጂ ተጠቃሚ ለማድረግ…
የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው የኃይል አቅርቦት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ፣ የኬንያና የታንዛንያ የሀይል መሰረተ ልማት አካል የሆነው ኃይል ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት ጀምሯል፡፡
የፕሮጀክቱ የመጀመሪያው…
የቴክኒክ ችግር ያጋጠመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሰላም ማረፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበረራ ቁጥሩ ET 612 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመው ተመልሶ በሰላም ማረፉን አየር መንገዱ አስታወቀ።
ትናንት ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ በሚያደርገው በረራ…
የኢትዮጵያ የመዘመንና የዕድገት ጉዞ በጥራት ላይ የተመሰረተ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችን አምራች እና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠሩ ዓለም አቀፍ የገበያ እድሎች ተወዳዳሪና አሸናፊ እንዲሆኑ የጥራት መስፈርቶችን በሚገባ መገንዘብ እና መተግበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ።
11ኛው ሀገር አቀፍ…
ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በክልሎች እያደረጉት ያለው የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የተመራ ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በጨንቻ ከተማ በሌማት ትሩፋት እየተከናወኑ የሚገኙ…
ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር በመመሸግ ወንጀል የሚፈጽሙትን በጋራ ለመከላከል መግባባት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር መሽገው ወንጀል የሚፈፅሙትን በጋራ ለመከላከልና ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኡጋንዳ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙሆዚ ካኒሩግባ ከተመራ ልዑክ ጋር…
የአንካራው ስምምነት ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ያጠናክራል – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ዘመናትን የዘለቀ ወንድማማችነት የሚያጠናክር ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን ገለፁ፡፡
አቶ አሻድሊ ሀሰን በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን…
በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ42 ሚሊየን በላይ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ትግበራ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ42 ሚሊየን በላይ ለማድረስ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር)÷ ባለፉት አራት አመታት…