Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን -ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ የበጋ…
የገርቢ የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገርቢ የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ለመገንባት መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼይ ሃይ…
የኢትዮጵያን የግብርና ውጤት ብዙ የምንማርበት ነው- የናሚቢያ ልዑክ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ውጤት ብዙ የምንማርበት ነው ሲሉ ፓርላማ አባላት ልዑክ ገለጸ፡፡
የናሚቢያ ፓርላማ አባላት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ላይ ልምድ ለመውሰድ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ከግብርና ሚኒስትር…
በኢትዮጵያ የክልል የኢኮኖሚ አካውንት መመሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የክልል የኢኮኖሚ አካውንት መመሪያን ይፋ አድርጓል።
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፕላንና ልማት ቢሮ ሃላፊዎች በተገኙበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የክልል…
ንግድ ባንክና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የክፍያ አሰባሰብን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ የፌዴራል መሥሪያ ቤቶችን የክፍያ አሰባሰብ ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ነው፡፡
ስምምነቱ 26 የሚሆኑ የፌዴራል…
የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ጠንካራ ትብብር እንዲኖር ያስችላል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ጠንካራ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ትስስር እንዲኖር የሚያስችል ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በኤክስ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ስምምነቱ ኢትዮጵያና…
ስምምነቱ የቀጣናውን ውጥረት ለማርገብ ውይይት አስፈላጊ መሆኑን ያሳየ ነው -የአውሮፓ ህብረት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተደረሰው ስምምነት የቀጣናውን ውጥረት ለማርገብ እርስ በርስ መካበበርና መወያየት አስፈላጊ መሆኑን ያሳየ ነው ሲል የአውሮፓ ህብረት ገለጸ፡፡
ህብረቱ የአንካራውን ስምምነት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷በቱርክ…
በአማራ ክልል ለጤናው ዘርፍ ተግዳሮት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በክልሉ በጤናው ዘርፍ እየተከናወኑ በሚገኙ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የወባ በሽታ ስርጭትን መከላከልና መቆጣጠር በሚያስችሉ ሥራዎች ላይ…
ከደንበኞች ሂሳብ ወደ ራሱ ሂሳብ ገንዘብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ሂሳብ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ በመቀነስ ወደ ራሱ ሂሳብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።
የፍትህ ሚኒስቴር…
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሽ ዞን ሰዳል ወረዳ የሌማት ትሩፋት እና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ከግብርና ሚኒስትሩ በተጨማሪ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታሁን አብዲሳ፣…