Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከደንበኞች ሂሳብ ወደ ራሱ ሂሳብ ገንዘብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ሂሳብ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ በመቀነስ ወደ ራሱ ሂሳብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።
የፍትህ ሚኒስቴር…
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሽ ዞን ሰዳል ወረዳ የሌማት ትሩፋት እና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ከግብርና ሚኒስትሩ በተጨማሪ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታሁን አብዲሳ፣…
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ሰላማዊ እና ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስት የተደረሰውን ስምምነት አስመልከተው ባደረጉትንግግር÷…
የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ባወጡት መግለጫ ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና በፕሬዚዳንት ሃሰን…
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 5 ሺህ 500 ሊትር ቤንዚን ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከ2 ጄ አር ማደያ በሕገ-ወጥ መንገድ ተቀድቶ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሺህ 500 ሊትር ቤንዚን መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተያዘው ቤንዚን በሕጉ መሰረት…
በሲዳማ ክልል የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በቅንጅት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የትምህርት ስብራትን ለመጠገን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡
"ጥራት ያለው ትምህርት ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሃሳብ በሲዳማ ክልል 4ኛው የትምህርት ጉባኤ…
የባንግላዴሽ ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንግላዴሽ ባለሃብቶችን በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የባንግላዴሽ አምባሳደር ሲክደር ቦዱሩዝማን ጋር…
አቶ ኦርዲን የውሃ ብክነትን በመቀነስ አቅርቦትን ለማሻሻል እንደሚሰራ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የውሃ ብክነትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደርጓል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት÷ በከተማም ሆነ በገጠር የክልሉ አካባቢዎች በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።…
አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባሕር ዳር ከተማ ተቋማትንና የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡፡
ሚኒስትሩ ቀደም ብሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረውን የሪፎርም፣ የቢሮ ዕድሳትና የዲጂታላይዜሽን ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡…
የመቱ -ጎሬ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 60 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) የተመራ ቡድን የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያን ጎብኝቷል፡፡
ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷አውሮፕላን ማረፊያው ዞኑን የኢንቨስትመንት እና የቱሪስት…