Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሌሊትና የማለዳው ቅዝቃዜ እንደሚቀጥል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አሥር ቀናት የሌሊትና የማለዳው ቅዝቃዜ በተለይም በሰሜን ምሥራቅ፣ በሰሜን፣ በምሥራቅ እና በደቡብ ደጋማ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመላከተ፡፡
ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ…
የጅግጅጋን የኮሪደር ልማት በ3 ወራት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለውን የጅግጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት ሥራ በሦስት ወራት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የኮሪደር ልማቱ በከተማዋ ሁለት አቅጣጫዎች እየተካሄደ መሆኑን የገለጹት የጅግጅጋ ከተማ…
ከኤሌክትሪክ መስመር አቅራቢያ ያሉ ዛፎችን የመቁረጥ ሥራ የኃይል መቆራረጥን የመቀነስ ጥረት አካል ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኤሌክትሪክ መስመር በሦስት ሜትር ርቀት ላይ ያሉ ዛፎችን የመቁረጥ ሥራ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን የመቀነስ ጥረት አካል ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ተቋሙ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ብሎም ለማስቀረት…
የአፍሪካን የኢንዱስትሪ ዕድገት ለማፋጠን ለወጣትና ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የሚደረገው ድጋፍ ይጠናከራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሳምንት የሴቶችን አቅም ማጎልበት፣ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ዕድሎችን መጠቀም፣ አጋርነትን ማጠናከር እና ፈጠራን ማበረታታት ታሳቢ በማድረግ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣…
የመስኖ ፕሮጀክቶች በተቀመጠው የአሰራር ስርዓት መሰረት ብቻ እንዲቀጥሉ እየተሰራ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የሚጀመሩ ሁሉም የመስኖ ፕሮጀክቶች በተቀመጠው ስታንዳርድና የአሰራር ስርዓት መሰረት ብቻ እንዲቀጥሉ እየተሰራ ነው ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን…
የምክር ቤት አባላት የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በህብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ መፍጠራቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትላልቅ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በህብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እየፈጠሩ መሆናቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው…
ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት በመስጠት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለስራ እድል ፈጠራ የተለየ ትኩረት በመስጠት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
በክልሉ ዋና ዋና የንቅናቄ ተግባራት አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የአመራር…
በሽግግር ፍትሕ የሕግ ረቂቆች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ለማስተግበር በተዘጋጁ ረቂቅ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ያዘጋጀው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
የፍትሕ ሚኒስትር ሀና አርዓያ ሥላሴ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት…
የዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአሪ ብሔር የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል በጂንካ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡
በየዓመቱ የሚከበረው የዲሽታ ግና በዓል ዘንድሮም ‘’ዲሽታ ግና ለሰላም፣ ለአብሮነት እና ለልማት’’ በሚል መሪ ሐሳብ ነው…
የክልላዊ የአጀንዳ ልየታ ምክክር መድረክ አመቻቾች ስልጠና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረጡ የኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ 48 አመቻቾች ስልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ክልላዊ የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ታሕሣሥ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አዳማ…