Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኢትዮጵያ የማሕበረሰብ አቀፍ ፍትሕን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር ሂል ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር የማሕበረሰብ አቀፍ ፍትሕን ማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ኤርሚያስ…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል፡፡
አቶ…
የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ተግዳሮት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑን የብሔራዊ አምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል ሰብሳቢና የጠቅላይ ሚኒስትር የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ገለጹ፡፡
ካውንስሉ በሰበታ እና አዲስ አበባ ዙሪያ…
በክልሉ የሚከሰቱ ሰብዓዊ ችግሮችን በራስ አቅም ለመሸፈን እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚከሰቱ ሰብዓዊ ችግሮችን በራስ አቅም ለመሸፈን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…
ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል የተጠረጠሩ የመዲናዋ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮችን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግብር ከፋዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮችን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።
የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ…
ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ…
ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ለመለየትና በፍትሐዊነት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ዝርዝር ጥናት እንደሚደረግ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…
የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በፎረሙ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
በተጨማሪም በቀጣይ በትብብር…
በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን ሌብነት መታገል ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን ሌብነት እና ብልሹ አሠራር ባለድርሻ አካላት መታገል አለባቸው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡
የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 100 ቀን ሀገራዊ የሪፎርምና ዋና ዋና…
በኢትዮጵያ የምስራቅ ተጎራባች ክልሎች በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲረጋገጥ እየሠሩ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምሥራቅ ተጎራባች ክልሎች ተቀናጅተው ሰላምን በአስተማማኝ መንገድ በመጠበቅ ልማትና መልካም አሥተዳደር እንዲረጋገጥ የጀመሩትን ሥራ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ።
በኢትዮጵያ የምሥራቅ ተጎራባች…