Browsing Category
ስፓርት
ክሮሺያ እና አልባኒያ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ክሮሺያ እና አልባኒያን ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የአልባኒያን ጎል ላቺ በ11ኛው እና ጋሱላ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የክሮሺያን ጎሎች ደግሞ ክራማሪች በ74ኛው እና ጋሱላ (በራስ ላይ) በ76ኛው ደቂቃ…
አስተናጋጇ ጀርመን ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የመጀመሪያው ዙር የምድብ ማጠሪያ መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይጀመራል፡፡
በዚህም ባለፈው በስፔን 3 ለ 0 የተሸነፈችው ክሮሺያ በጣልያን 2 ለ 1 ከተረታችው አልባኒያ ጋር ቀን 10 ሠዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡…
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ካሜሩን አቀና
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ወደ ካሜሩን ዱዋላ አቀና፡፡
23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በካሜሩን አስተናጋጅነት በዱዋላ እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ…
ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት 1ሰዓት ላይ በተደረገ የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 ጨዋታ ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
የቱርክን የማሸነፊያ ጎሎች መርት ሙልደር ፣ አርዳ ጉለርና ሙሀመድ ከሪም አክቱር ኮግሉ ሲያስቆጥሩ ጆርገስ ሚካታድዝ…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል።
በዚሁ መሠረት የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በፈረንጆቹ ነሐሴ 16 ቀን 2024 ማንቼስተር ዩናይትድ ከፉልሃም በሚያደርጉት ጨዋታ…
ፖርቹጋል የምትጠበቅበት የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ፖርቹጋል ከቼክ ሪፐብሊክ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
የመጀመሪያው ዙር የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡
በዚህም በምድብ ሥድስት የሚገኙት ቱርክ እና ጆርጂያ ምሽት 1 ሠዓት ላይ…
በአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ሮማንያ ዩክሬንን 3 ለ 0 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ በሚገኘው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ቀደም ብሎ የአሸናፊነት ግምት ያልተሰጣት ሮማንያ ዩክሬንን 3 ለ 0 ረትታለች፡፡
ኳስ ተቆጣጥሮ በመጫወት ብልጫ የነበራት ዩክሬን÷ ስታንቺዩ በ29ኛው፣ ማሪን በ53ኛው እና ድራጉስ በ57ኛው ደቂቃ ከመረብ…
በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከኦስትሪያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚሁ መሠረት በምድብ አምስት የሚገኙት ሮማንያ እና ዩክሬን ቀን 10 ሠዓት እንዲሁም ቤልጂየም ከስሎቫኪያ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡
በሌላ በኩል…
ዴንማርክና ስሎቬኒያ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ዴንማርክ እና ስሎቬኒያ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የዴንማርክን ጎል ክርስቲያን ኤሪክሰን በ17ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡
የስሎቬኒያን…
በሩዋንዳ በተካሄደ የቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ 2 የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደ የቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
በውድድሩ ገነት ፀጋዬ በ57 ኪሎ ግራም የሩዋንዳ ተጋጣሚዋን በብቃት በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የውድድሩ ድንቅ እንስት ቡጢኛ በመባል የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡…