Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪምየር ሊጉ መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። የመቻልን ጎሎች ከነዓን ማርክነህ ሁለት ፣ ምንይሉ ወንድሙ በፍፁም ቅጣት ምት እና አማካኙ በሃይሉ ግርማ ቀሪዎቹን…

ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ 1አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለጆርጂያ ሚካሃዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲያስቆጥር ቼክ ሪፐብሊክን አቻ ያደረገችውን ጎል…

ፖርቹጋል ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ቱርክ ከፖርቹጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ 10 ሠዓት ላይ በምድብ 6 የሚገኙት ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ይጫወታሉ፡፡ በመጀመሪያው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ጆርጂያ በቱርክ 3 ለ…

ኦስትሪያ ፖላንድን በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፍ የመግባት ዕድሏን አለመለመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በምድብ አራት የተደለደሉት ኦስትሪያና ፖላንድ ባደረጉት የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ኦስትሪያ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። በዚህም ኦስትሪያ ወደ ጥሎ ማለፍ የመግባት ዕድሏን አለምልማለች። በምድቡ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ…

በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሩን ዱዋላ ዛሬ በጀመረው 23ኛ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ አትሌት ፋንታዬ በላይነህ እና አትሌት ውብርስት አስቻለ ተከታትለው በመግባት ለሀገራቸው የወርቅና…

ዩክሬን ስሎቫኪያን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ዩክሬን ስሎቫኪያን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ስሎቫኪያ 17ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረችው ጎል ስትመራ ቆይታ፤ ዩክሬን…

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ኤልያስ ለገሠ እና ዮሴፍ ታረቀኝ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም የአብሥራ ተስፋዬ፣ ወንድወሰን በለጠ እና ፍቅሩ ዓለማየሁ (በራስ ላይ) ለጣና…

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ የ1500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ ሐይሉ በፖላንድ በተካሄደው የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ የሴቶች ሩጫ ውድድር አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ በፖላንድ ባይድጎሽ ከተማ በተካሄደው የ1500 የሴቶች ሩጫ ውድድር 3፡58.59 በሆነ ሰዓት በመግባት ማሸነፏን ከዎርልድ…

በአውሮፓ ዋንጫ ስፔን እና ጣልያን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም በምድብ ሁለት የሚገኙት ጣልያን እና ስፔን ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በመጀመሪያው የምድብ…