Browsing Category
ስፓርት
ህር ዳር ከተማና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የባህር ዳር ከተማን ግቦች ፀጋዬ አበራና ያብስራ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ወደ ውድድር ይመለሳል።
የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት…
40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ሰኔ 30 ይካሄዳል- ፌደሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 16 ቀን 2016 ሊካሄድ የነበረው 40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ወደ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
በተመሳሳይ ከሰኔ 11 እስከ 15 ቀን 2016 ሊካሄድ የነበረው 12ኛው ከ20 ዓመት በታች…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቫር ሥራ ላይ መዋሉ እንዲቀጥል ወሰኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በቪዲዮ የተደገፈ ዳኝነት (ቫር) በሚቀጥለው የውድድር ዘመንም ሥራ ላይ መዋሉ እንዲቀጥል ወሰኑ፡፡
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20 ክለቦች ቫር ሥራ ላይ መዋሉ ‘‘ይቀጥል ወይስ ይቋረጥ?’’ በሚል ሀሳብ ላይ ድምጽ…
የፕሪሚየር ሊጉ ቀሪ ጨዋታዎች በሐዋሳ እንደሚካሄዱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27 እስከ 30ኛ ሣምንት ያሉ ጨዋታዎች በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዳቸው እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር እንዳስታወቀው÷ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ መልስ…
ኤንዞ ማሬስካ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ44 ዓመቱ ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ቼልሲን በዋና አሰልጣኝነት ለመምራት በይፋ ፊርማውን አስቀምጧል፡፡
ተሰናባቹን አሰልጣኝ ሞሪሲዮ ፖቼቲኖ ተክቶ እስከ ፈረንጆቹ 2029 የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለማሰልጠን ለፈረመው ማሬስካ ዝውውር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ቢሳው አቀና
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ መዲናዋ ቢሳው ተጉዟል።
23 ተጫዋቾችን ያካተተው ልዑካን ቡድኑ ከአዲስ አበባ በቶጎ (ሎሜ) አድርጎ ቢሳው ከተማ ዛሬ ምሽት ላይ እንደሚደርስ ከኢትዮጵያ እግር…
በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል አትሌት ለሜቻ ግርማ የዓመቱን የዓለም ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ለሜቻ ግርማ የዓመቱን የዓለም ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ፡፡
በዚህም መሠረት በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል የወንዶች ውድድር አትሌት ለሜቻ…
በማድሪድ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ 3ኛ ስትወጣ ዳዊት ወልዴ በቀደሚነት አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር በሴቶች አንጋፋዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።
በወንዶች ደግሞ ዳዊት ወልዴ በቀዳሚነት አጠናቋል፡፡
ጥሩነሽ 10 ኪሎ ሜትሩን በ30 ደቂቃ ከ03 ሴኮንድ…
የሻምፒዮንስ ሊጉ የፍጻሜ ጨዋታ ነገ ምሽት በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ነገ ምሽት በእንግሊዙ ዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል፡፡
ምሽት 4 ሰዓት ላይ ሊደረግ ቀጠሮ በተያዘለት ታላቁ የፍጻሜ ጨዋታ የአውሮፓ ሻምፒዮንሰ ሊግ ንጉሶቹ ሪያል ማድሪድ እና የጀርመኑ ክለብ…