Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በቦስተን የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይና ለሜቻ ግርማ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦስተን የኒው ባላንስ የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ እና ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቀዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተወዳደረችው ጉዳፍ ፀጋይ ርቀቱን በ3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ11 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማና ሐዋስ ከተማ አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ እና ሐዋስ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ የተካሄደው የሐዋሳ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በሐይቆቹ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ አሊ ሱሌማን የሐዋሳ ከተማን…

በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ሲያሸንፍ ቼልሲ በሜዳው ተሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ዌስትሃም ዩናይትድን ሲያሸንፍ ቼልሲ በሜዳው በዎልቭስ ተሸንፏል፡፡ ዌስትሃምን የገጠመው ማንቼስተር ዩናይትድ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ራስመስ ሆይለንድ እና አሊሃንድሮ ጋርናቾ (ሁለት) ጎሎችን…

53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ በሻምፒዮናው በካሜሮን በሚካሄደው 23ኛው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በጋና አክራ በሚካሄደው  የመላው…

ብራይተን ክርስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብራይተን ክርስታል ፓላስን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ በተካሄዱ ጨዋታወች÷ ኒውካስል ከሉተን ታውን 4 አቻ እንዲሁም በርንሌይ ከፉልሀም 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ የዛሬውን ጨዋታ ውጤት…

ቶተንሀም እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሀም ከኤቨርተን 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሪቻርልሰን በ4ኛው እና በ41ኛው ደቂቃ የቶተንሀምን ሁለት ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም የኤቨርተንን ጎል ሀሪሰን በ30ኛው…

መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ መቻል ማሸነፉን ተከትሎ የሊጉን መሪነት ተረክቧል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ምንይሉ ወንድሙ እና አበባየሁ ዮሐንስ (በራሱ ላይ) ሲያስቆ ጥሩ ለሲዳማ ቡና…

ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ማሊ ከኮትዲቯር እንዲሁም ኬፕ ቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ፍልሚያ ማሊ ከአስተናጋጇ ኮትዲቯር ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ ጨዋታቸውን…

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ…