Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም ድል ሲቀናው ኒውካስትል በሉተን ተሸንፏል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሓ ግብር ማምሻውን አራት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 12 ሰአት ላይ በተካሄዱ ጨዋታዎች በርንሌይ እና ሉተን ታዎን ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል። ወደ ክራቨን ኮቴጅ በማምራት ከፉልሃም…

ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0…

ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ኮንትራቱን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ተጨማሪ ኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ በአዲሱ ኮንትራት ሥምምነት የወጣቱ አጥቂ ፈላጊ የሆነ ክለብ 130 ሚሊየን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል። ኦስሜን በ2022…

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ…

ፊፋ የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ለአባል ሀገራቱ እግር ኳስ ልማት የሚውል የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡   በድጋፉ በስድስቱ የአሀጉራት ኮንፌዴሬሽን ውስጥ የሚገኙ 1 ሺህ 600 በላይ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ…

ሊዊስ ሱዋሬዝ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡራጓዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በጥር የዝውውር መስኮት የአሜሪካውን ክለብ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ሱዋሬዝ በአንድ ዓመት የኮንትራት ውል ወደ ሜጀር ሊግ ሶከር ለማምራት በቃል ደረጃ ሥምምነት ላይ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን÷…

የሩሲያ እግርኳስ ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን መዛወር እንደማይፈልግ ባለስልጣናቱ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን እንዲዛወሩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የሞስኮ እግርኳስ ባለስልጣናት ውድቅ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በፊፋ እና…

ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርት ፐርሰናሊቲ ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ኖርዌያዊው አጥቂ ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባሳካበት የ2022-23 የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኤፍ…

ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በጥሎ ማለፉ የጣሊያኑ ሮማ ከሆላንዱ ፊይኖርድ እንዲሁም ሌላኛው የጣሊያን ክለብ ኤሲሚላን ከፈረንሳዩ ሬንስ ጋር ተገናኝተዋል። የፈረንሳዩ ሌንስ ከጀርመኑ ፍሬይቡርግ የስዊዘርላንዱ ያንግ…