Browsing Category
ስፓርት
ጋና አሰልጣኝ ክሪስ ሁተንን አሰናበተች
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በአፍሪካ ዋንጫ ከምድብ አለማለፏን ተከትሎ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኙን ክሪስ ሂውተንን አሰናብታለች፡፡
ጋና በ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሻምፒዮናነት ግምት ከተሰጣቸው አራት ቡድኖች አንዷ ብትሆንም ሳትጠበቅ የምድብ ተሰናባች ሀገር ሆናለች፡፡…
ሴኔጋል ጊኒን 2 ለ 0 ካሜሮን ደግሞ ጋምቢያን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በተደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 3 ጨዋታዎች ሴኔጋል ጊኒን 2 ለ 0 ካሜሮን ደግሞ ጋምቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል፡፡
ቀድማ ማለፏን ያረጋገጠችው ሴኔጋል በ61ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች በተቆጠሩ…
አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረንሳይ ሌቪን በሚካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ውድድር ይሳተፋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ክብረ ወሰን ባለቤት ለሜቻ ግርማ በፈረንሳይ ሌቪን በሚካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ውድድር እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡
አትሌቱ ባለፈው የውድድር ዘመን በፈረንሳይ ሌቪን በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር በ7 ደቂቃ 23…
የጊኒ ብሔራዊ ቡድን ማሸነፉን ተከትሎ ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ የነበሩ 6 ደጋፊዎች ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ጊኒ ጋምቢያን ማሸነፏን ተከትሎ ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ የነበሩ ስድስት ደጋፊዎች ህይዎታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡
ክስተቱን ተከትሎም የሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የቀድሞው የጊኒ ኮከብ ተጫዋች ፓስካል ፊንዶኖ ደጋፊዎች እንዲረጋጉ…
ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
11 ሰዓት ላይ በተካሄደው የምድብ 6 ጨዋታ ለሞሮኮ አሽራፍ ሀኪሚ እንዲሁም ለዲሞክራቲክ ኮንጎ ካቶምፓ ሙቩምፓ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…
ኢትዮጵያ ከኮሎምቢያ የዓለም ዋንጫ ውጭ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር ጨዋታውን ከሞሮኮ አቻው ጋር አድርጓል፡፡
ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገውን የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ በፀሐይነሽ ጁላ ጎል ሞሮኮን 1 ለ 0 ብታሸንፍም÷…
በታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በተካሄደ የታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ፡፡
በሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ሲሆን ÷አበራሽ ምንሰዎ…
በአፍሪካ ዋንጫ አንጎላ ሞሪታኒያን 3 ለ 2 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አንጎላ ሞሪታኒያን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
ውጤቱን ተከትሎ አንጎላ ከቡርኪናፋሶ እኩል በአራት ነጥብ እና በአንድ ንጹሕ ግብ ምድቡን መምራት ችላለች፡፡
በአንጻሩ ሞሪታኒያ ያለምንም ነጥብ በምድብ አራት ግርጌ…
አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈ፡፡
የአርሰናልን ጎሎች ገብርዔል ማጋሌስ በ11ኛው፣ ሄንደርሰን በራሱ ጎል ላይ በ37ኛው ደቂቃ፣ ትሮሳርድ በ59ኛው እንዲሁም ገብርኤል…
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የካሜሩን አቻውን 3 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ሦስት የሚገኙት ሴኔጋል እና ካሜሩን ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
ብሔራዊ ቡድኖቹ ያደረጉትን የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ÷ እስማኤል ሳር በ16ኛው፣ ሀቢብ ዲያሎ በ71ኛው እና ሳዲዮ ማኔ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ…