Browsing Category
ስፓርት
ዴቪድ ሲልቫ ከእግር ኳስ ራሱን አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የመሀል ክፍል ተጫዋች ዴቪድ ሲልቫ በ37 ዓመቱ ከእግር ኳስ ራሱን አግልሏል፡፡
የቀድሞው የማንቸስተር ሲቲ ባለውለታ ዴቪድ ሲልቫ ከከባድ የቁርጭምጭሚት ጉዳት በኋላ ነው ከኢንተርናሽናል እግር ኳስ ራሱን እንዳገለለ ያስታወቀው፡፡
ሲልቫ…
በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው 1 ለ 0 ተሸንፏል።
በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት(ሴካፋ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ከ18…
በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል።
ክለቡ በመጀመሪያው ዙር የኮንፌዴሬሽን ማማጣሪያ ከታንዛኒያውአዛም ጋር ጨዋታውን የሚያደረግ ይሆናል።
ይህን ጨዋታ ካሸነፈ ደግሞ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ደግሞ…
ንግድ ባንክ በ2015 ዓ.ም ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 ዓ.ም በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች እና ባለሙያዎች የእውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል።
ባንኩ ባለፈው ዓመት በተካሄዱ የአትሌቲክስ፣ እግርኳስና የጠረጴዛ ቴንስ ውድድሮች…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባት በይፋ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡
ክለቡ ከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ እና ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ድርድር መጀመራቸው…
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ በሴቶች የዓለም ዋንጫ አሜሪካን ወክላለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስስብ ውስጥ ድንቅ ብቃቷን እያሳየች ትገኛለች፡፡
የተካላካይ ክፍል ተጫዋቿ በፈረንጀቹ 2020 የአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጥሪ የደረሳት ሲሆን፥…
በለንደን ዳይመንድ ሊጉ ጉዳፍ ፀጋየ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን ዳይምንድ ሊጉ የ5 ሺህ ሜትር ወድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋየ ድል ቀንቷታል፡፡
ጉዳፍ ርቀቱን ለመጨረስ 14 ደቂቃ ከ12 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ተቀናቃኞቿን ሲፈን ሀሰን እና ብያትሪስ ቺቤትን በመቅድም ነው የ5 ሺህ ሜትር እርቀቱን…
በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ሞናኮ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት አሸነፈ።
በውድድሩ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።
ውድድሩን አትሌት…
አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማ ሰቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክለቦች እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለበርካታ አመታት አገልግሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል፡፡
ሳላዲን ሰይድ ለ15 ዓመታት በብሔራዊ ቡድን እና እና በተለያዩ ክለቦች መጫዎት የቻለ ሲሆን በ37 ዓመቱ ጫማ መስቀሉን ለሶከር…
በዓለም የውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛው የዓለም ውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ዛሬ ሽኝት ተደረገለት።
በጃፓን ፎካካ በሚካሄደው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአንድ ወንድና ሴት አትሌቶች በ50 ሜትር ነፃ ቀዘፋ እና ቢራቢሮ ትካፈላለች።…