Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ቤንጃሚን ሜንዲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተካላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ ከፍርድቤት እንግልት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል፡፡ በዚህ ክረምት ወር ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው ሜንዲ ከቀናት በፊት በፈረንሳይ ሊግ ዋን ለሚገኘው ሎሬንት ክለብ…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኢንተር ሚላን በኦናና ዝውውር ሥምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ካሜሩናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ለማስፈረም ሥምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ። ክለቡ ለግብ ጠባቂው 47 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ለመክፈል ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ሥምምነት…

በፖላንድ የዳይመንድ ሊግ አትሌት ሂሩት መሸሻ እና ፍሬወይኒ ሀይሉ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳይመንድ ሊግ 8ኛ ከተማ በሆነችው የፖላንዷ ሲሌሲያ ከተማ በተደረገ ውድድር አትሌት ሂሩት መሸሻ እና ፍሬወይኒ ሀይሉ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር በተደረገ ውድድር በሴቶች ሂሩት መሸሻ 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ…

ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን በመልስ ጨዋታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን በመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጎ 6 ለ 0…

የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በ15 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ጉተኒ ሻንቆ  ቀዳሚ ስትሆን መብራት ግደይ እና ፀሀይ ሀይሉ   ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በወንዶች15 ኪሎ ሜትር ጭምዴሳ…

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመጪው ነሐሤ ወር በሃንጋሪ በሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ቀጣይ…

የ2026 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2026 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ የምድብ ድልድል ኢትዮጵያ ከግብፅ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ሴራ ሊዮንና ጅቡቲ ጋር ተደልድላለች፡፡ የ2026 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በኮትዲቯር አቢጃን ተካሂዷል፡፡…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በቀጣይ የሚካሄደው…

ጎንደር አራዳ የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ተጠናቋል፡፡ በሻምፒና ውድድሩ ከተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 31 ክለቦች መሳተፋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በማጠቃለያ…

500 ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የክለቦች ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ተጀምሯል። በሻምፒዮና ውድድሩ 45 ክለቦች በ12 የኪሎ ካታጎሪ በሁለቱም ጾታ ይወዳደራሉ፡፡ በአጠቃላይ…