Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ካሪም ቤንዜማ ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አጥቂ ካሪም ቤንዜማ ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል፡፡ የ2022 ባሎን ደ ኦር አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ በአሰልጣኝ ዲዲየር ዴሻምፕ ስብስብ ውስጥ ቢካተትም በዓለም ዋንጫው ጅማሮ ባጋጠመው ጉዳት ከውድድሩ ውጭ መሆኑ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ባህርዳር ከነማን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በድሬዳዋ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ መቻል ከመመራት ተነስቶ በሃሉ ግርማ፣ በረከት ደስታ እና ከነዓን ማርክነህ ባስቆጠሯቸው ግቦችአሸናፊ…

በዓለም ዙሪያ ያሉ የፈረንሳይ ደጋፊዎችን በማስደሰታችሁ ኮርተንባችኋል – ኢማኑኤል ማክሩን ለብሄራዊ ቡድናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በዓለም ዙሪያ ያሉ የፈረንሳይ ደጋፊዎችን በማስደሰታችሁ ኮርተንባችኋል ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሀገራቸው ብሄራዊ ቡድን ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በፍፃሜ ጨዋታው በአርጅንቲና በመለያ ምት ተሸንፎ ዋንጫውን ያጣውን ብሄራዊ…

የፕሪሚየር ሊጉ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። በዓለም ዋንጫው ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት እንደሚጀመርም ተገልጿል። ባህር ዳር…

አርጀንቲና የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና ፈረንሳይን በመለያ ምት በማሸነፍ የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆናለች፡፡   የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሉሳይል አይኮኒክ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡   በዚህም ፈረንሳይ…

የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በአርጀንቲና እና በፈረንሳይ መካከል ዛሬ ይካሄዳል፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ህዳር 20 በኳታር መካሄድ የጀመረው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ፍፃሜውን ያደርጋል፡፡ በዓለም ዋንጫው 32 ሀገራት…

ክሮሽያ በአለም ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

በአዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ ክሮሽያ ሞሮኮን 2 ለ 1 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተደረገ ሲሆን÷በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ከክሮሽያ ጋር ያደረገችው ጨዋታ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ 3ኛ ሆኖ…

የቀድሞው የዩጎዝላቪያ ተጫዋች ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢንተር ሚላን እና ላዚዮ ተከላካይ ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሚሃይሎቪች በዛሬው እለት በጣሊያን ሮም ህይወቱ ማለፉን ደይሊ ሜይል አስነብቧል። በድንቅ ቅጣት ምት ጎሎቹ የሚታወቀው የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ጠንካራ…

ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከሃላፊነት አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብታለች። የ68 አመቱ አሰልጣኝ ፖርቹጋል በዓለም ዋንጫው በሞሮኮ 1ለ 0 ተሸንፋ ከሩብ ፍፃሜ መሰናበቷን ተከትሎ ነው ከሃላፊነት የተነሱት። የፖርቹጋል እግር ኳስ ማህበር ፈርናንዶ ሳንቶስ…

ዩዜን ቦልት የቢቢሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃማይካዊው አትሌት ዩዜን ቦልት የቢ ቢ ሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ቦልት ከሽልማቱ በኋላ ለቢቢሲ ስፖርት በሰጠው አስተያየት "ጠንክረህ ከሰራህ የምትፈልገውን ነገር እንደምታገኝ  እኔ ኅያው ምስክር ነኝ" ሲል…