Browsing Category
ስፓርት
የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ባይሳካም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል-ዋሊድ ረግራጊ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ቢያበቃም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል ሲሉ የሞሮኮው ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ ተናገሩ፡፡
የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ሃያላን ቡድኖችን በማሸነፍ ሳትጠበቅ ግማሽ ፍጻሜ መድረስ ችላ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ከ13ኛ ሳምንት ጀምሮ ወደ ስርጭት ይመለሳል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ዲ ኤስ ቲቪ በዓለም ዋንጫ ምክንያት ከ8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ጀምሮ ያለፉትን…
ፈረንሳይ ሞሮኮን በማሸነፍ ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ባይት ስታዲየም አንድ ጨዋታ ተደርጓል፡፡
በዚህም ፈረንሳይ አፍሪካዊቷን ሞሮኮ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን…
ሊዮኔል ሜሲ የፍጻሜው ጨዋታ የመጨረሻ የዓለም ዋንጫ ጨዋታው መሆኑን ተናገረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ እሁድ የሚደረገው የፍሜው ጨዋታ የመጨረሻ የዓአለም ዋንጫ ጨዋታው መሆኑን ተናገረ።
የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ለሀገሩ አርጀንቲና 171 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን፥ 96 ጎሎችን አስቆጥሯል።
በዓለም ዋንጫው 11ኛ ጎሉን…
በዓለም ዋንጫው ሞሮኮ እና ፈረንሳይ ዛሬ በግማሽ ፍጻሜው ይጫወታሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አንድ ጨዋታ ይደረጋል።
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከፈረንሳይ ጋር ለፍጻሜ ለመድረስ ትጫወታለች፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በዓለም ዋንጫ በነጥብ ጨዋታ ሲገናኙ…
አርጀንቲና ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና ክሮሺያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን አረጋግጣለች።
የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ሊዮኔል ሜሲ እና ጁሊያን አልቫሬዝ አስቆጥረዋል።
ሊዮኔል ሜሲ የኳታሩ…
በዓለም ዋንጫው ለሶስተኛ ጊዜ የተገናኙት አርጀንቲና እና ክሮሺያ ምሽት በግማሽ ፍጻሜው ይጫወታሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አንድ ጨዋታ ይደረጋል።
በግማሽ ፍጻሜው የመጀመሪያ ጨዋታ የሊዮኔል መሲዋ አርጀንቲና ከክሮሺያ ምሽት 4 ሰአት ጨዋታዋን ታደርጋለች።
አርጀንቲና በዓለም ዋንጫው ከክሮሺያ ጋር ሁለት ጊዜ በምድብ…
የሞሮኮ አየር መንገድ በ30 ልዩ በረራዎች ደጋፊዎችን ወደ ዶሃ ሊያመላልስ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮ አየር መንገድ የብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎችን ለማጓጓዝ ከካዛብላንካ ወደ ዶሃ 30 በረራዎች እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
ኤር ማሮክ የተባለው የሞሮኮ አየር መንገድ በዛሬው እለት እንዳስታወቀውም ከካዛብላንካ ወደ ዶሃ የሚደረጉ 30 በረራዎች…
12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬደዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ዛሬ ይካሄዳል፡፡
በዚህ መሰረትም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ መቻል ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሲሆን÷ ሀዲያ ሆሳዕና
ከአዳማ ከተማ ምሽት 1 ሰዓት ላይ…
በኳታሩ የዓለም ዋንጫ እስካሁን 6 ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞቻቸውን አሰናብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ሥድስት ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞቻቸውን ሲያሰናበቱ የአሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ውሳኔ ተጠባቂ ሆኗል፡፡
በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከተሳተፉ 32 ሀገራት መካከል ውጤት ያልቀናቸው ሥድስት ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝኞቻቸውን…