Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል በኩል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡ በዚህም መሰረት፡ ግብ ጠባቂ ታሪኳ በርገና ፣ የምወድሽ ይርጋሽዋ እና ቤቴሌሄም…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል፡፡ ጨዋታው በሀድያ ሆሳዕና 1ለ 0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ የድል ጎሉን ሳምሶን ጥላሁን በ22ኛው ደቂቃ ላይ በፍፁም ቅጣት ምት…

በበቆጂ ከተማ በተካሄደ የታላቁ ሩጫ ውድድር አትሌት ደጀኔ ሃይሉና አትሌት መሰረት ሂርጳ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ የታላቁ ሩጫ በ 7 ኪሎሜትር ውድድር በወንዶች አትሌት ደጀኔ ሃይሉ በሴቶች አትሌት መሰረት ሂርጳ አሸንፈዋል። “ኢትዮጵያ ትሮጣለች” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውድድር በአዋቂዎች 7 ኪሎ ሜትር ሩጫ፣…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ  በኢሲኤ  መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ የጉባኤው ዋና አላማ የተሻሻለውን የመተዳደሪያ ደንብ ለማጽደቅ እንደሆነ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ተናግረዋል፡፡…

ሊቨርፑል የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ቸልሲን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ የኤፍ ኤካ ፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡ በዛሬው ዕለት ሊቨርፑል እና ቸልሲ ባደረጉት የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መደበኛ እና ተጨማሪ 30 ደቂቃውን ያለ ምንም ግብ አጠናቀዋል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ መከላከያ እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 3 አሸንፏል፡፡ ዛሬ ረፋድ 4 ሰዓት በተካሄደው እና ስምንት ጎሎችን ባስተናገደው ጨዋታ መከላከያ ከባህርዳር ስታዲየም ወሳኝ ሶስት ነጥብ ይዞ መውጣት…

አሰልጣኝ ፍሬው ሃይለገብርኤል የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍሬው ሃይለገብርኤል የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ከቀናት በኋላ በዩጋንዳ አስተናጋጅንት ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ሴቶች እግርኳስ ውድድር ላይ ሉሲዎቹ በአሰልጣኝ ፍሬው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም እንዲካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል፡፡ ቀደም ሲል ለኢንተርናሽናል ጨዋታዎች የተመረጠው የባህርዳር ስታዲየም የካፍ ደረጃን ባለማሟላቱ ካፍ ኢትዮጵያ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል፡፡ ፈረሰኞቹ ረፋድ 4 ሰዓት በባህርዳር ስታዲየም ከወላይታ ዲቻ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ2022 የቫሌንሺያ ማራቶን ላይ ትሳተፋለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ2022 የቫሌንሺያ ማራቶን ላይ ትሳተፋለች፡፡ በ5 ሺህ እና በ10 ሺህ ሜትሮች እንዲሁም በግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን የያዘችው አትሌት ለተሰንበት በ2022 የቫሌንሺያ…