Browsing Category
ስፓርት
በራስ አል ካምሃ ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት በተካሄደው የራስ አል ካምሃ ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር አሸንፋለች።
አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር 1:04:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድርን ያሸነፈችው፡፡
በዚሁ…
በፓን አፍሪካ ትምህርት ቤቶች ውድድር ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ ያደረገቻቸውን ጨዋታዎች አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ ትምህርት ቤቶች ውድድርን ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ ያደረገቻቸውን ጨዋታዎች አሸንፋለች፡፡
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አስተናጋጅነት ዛሬ የተጀመረው የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር በተለያዩ ጨዋታዎች በሁለቱም ፆታዎች ተሳታፊ…
አትሌት ግርማዊት ገብረእግዚአብሔር የራስ አል ካማህ ግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ግርማዊት ገብረእግዚአብሔር በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በተካሄደው የራስ አል ካማህ የግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈች።
ዛሬ ማለዳ በተካሄደው ውድድር አትሌት ግርማዊት 1 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ14 ሴኮንድ ኬንያዊቷን አትሌት ሄለን ኦቢሪን…
በፈረንሣይ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ የዙር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት በፈረንሣይ ሌቪን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ የዙር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት በሴቶች 3000 ሜትር ዳዊት ስዩም አንደኛ ደረጃን በመያዝና 8:23.24…
የኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን የክስ ሂደት እልባት አገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን መካከል ሲደረግ የነበረው የዲሲፕሊን ክስ ሂደት እልባት አግኝቷል፡፡
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኅዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና ይጫወታል
አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ለማስጠበቅ እና…
በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፤የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጀምራል
አዲስ አበባ፣የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በነጥብ ተቀራራቢ የሆኑ ቡድኖች በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡
13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ…
ለኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት የመራዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል አድርጎለታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣…
ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም-ኤሳያስ ጅራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤሳስ ጅራ ተናገሩ፡፡
አስልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የነበራቸውን…