Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀቀች። ምሽቱን ለደረጃ የሚደረግ ፍልሚያ በአዘጋጇ ሀገር ካሜሮንና በቡርኪናፋሶ መካከል ተደርጓል። ጨዋታው 3 አቻ በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት ያመራ ሲሆን፥ በመለያ ምት…

ዛሬ ምሽት ቡርኪናፋሶ እና ካሜሮን ለደረጃ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የፍሪካ ዋንጫ መርሃ ግብር መሠረት ቡርኪና ፋሶ እና አዘጋጇ ካሜሮን ለደረጃ ይፋለማሉ። ጨዋታው ምሽት 4፡00 ላይ በያውንዴ አህመዱ አሂጆ ስቴዲዬም ይካሄዳል። በሌላ በኩል የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን፥ በዕለቱም ግብጽ…

በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡   የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 1 ለ 0 ቢሸነፍም ዛሬ በተደረገው ጨዋታ 2…

በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ዛሬ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ከቀኑ በ10፡00 ታንዛንያን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ታስተናግዳለች። ቀደም ሲል አስተያየታቸዉን የሰጡት የቡድኑ አስልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል፥ ከታንዛኒያ…

ግብፅ ካሜሩንን በመለያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫው የፍጻሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ በመለያ ምት ግብጽ ካሜሩንን 3ለ1 በማሸነፍ ከሴኔጋል በመቀጠል ለፍጻሜ ያለፈች ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ግብፅና ካሜሩን ለፍታሜ ጥሎ ማለፍ ባደረጉት ጨዋታ ከ90 ደቂቃው ባሻገር…

ጨዋታው ከጦርነት አያንስም፤ የካሜሩን ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ለዚህ ተዘጋጁ – ሳሙኤል ኤቶ ስለ ምሽቱ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ ምሽት የሚደረገውን የግብፅ እና ካሜሮን ጨዋታ አስመልከቶ አንጋፋው እግር ኳስ ተጫዋች ሳሙኤል ኤቶ አስተያይቱን ሰጥቷል፡፡ ካሜሮናዊው የቀድሞው የባርሴሎና አጥቂ ሳሙኤል ኤቶ ቀደም ሲል በሰጠው አስተያየት፥ አሁን ላይ ሁላችንም…

ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ባሳዩት የዳኝነት ብቃት አድናቆት አገኙ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ቡርኪናፋሶን ስታሸንፍ ጨዋታዉን በመሀል ዳኝነት የመሩት ዳኛ ባምላክ ተሰማ ጨዋታዉን ለመምራት ባሳዩት ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ ተመልካቾች እየተወደሱ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሁለት የፍፁም ቅጣት…

ቱኒዚያ የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ጥር 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱኒዚያ ከአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ማጣሪያ ከተሰናበተች በኋላ የብሔራዊ ቡድኑን አሠልጣኝ ሞንደሄር ኬቤየርን አሰናብታለች፡፡ አሠልጣኙ በኳታር የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ሁለት ወራት ሲቀራቸዉ ነዉ ከብሔራዊ ቡድኑ የተባረሩት፡፡…

በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በጀርመን ካርልስሩህ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር በ3000 ሜትር በሪሁ አረጋዊ አንደኛ ደረጃን ሲይዝ÷ በሌላ…

በዳያስፖራ አባላትና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳያስፖራና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል "ስፖርታችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡ የቀድሞ የብሔራዊ ቡድንና የክለብ ተጫዋቾች የነበሩ ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት…