Browsing Category
ስፓርት
በፕሪምየርሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሸሏል፡፡
ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው ጨዋታ አንጋፋው ተጫዋች ጋዲሳ መብራቴ እና ሄኖክ አየለ የድሬዳዋን የአሸናፊነት ጎል ሲያሰቆጥሩ…
የታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶችን ፍሬ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም -አቶ ኢሳያስ ጅራ
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በየክልሉ የሚገኙ የታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶችን ፍሬ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚደንቱ ከሰሞኑ በተለያዩ ክልሎች የሚካሄዱትን የታዳጊዎች እግር ኳስ ፓይለት ፕሮጅክቶች…
በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋታ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሚያዝያ 1 እስከ 9 ቀን 2014 ዓ.ም "የሴቶች እኩል ተሳታፊነት ለስፖርት ውጤታማነት" በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የመላ ሴቶች ጨዋታ ተጠናቋል።
ኦሮሚያን…
በፕሪሚየርሊጉ ሳላዲን ሐት ትሪክ ሲሰራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይቷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይቷል።
ማምሻውን በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ሰበታ ከተማ ከሲዳማ ቡና…
17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የበላይነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የበላይነት ተጠናቀቀ፡፡
በጂግጂጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል።
በውድድሩ÷ የኢትዮጵያ ንግድ…
የ2022 ካዛኪስታን – ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ካዛኪስታን - ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በሴቶች አትሌት በቀሉ አበበ የ2022 ካዛኪስታን - ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች፡፡…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቡድኑ ዛሬ በሴቶች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ ዙር ጨዋታውን ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር አካሂዷል፡፡
በደቡብ…
በ2014 የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን የአማራ ክልል አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን አማራ ክልል በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆኗል።
በቢሾፍቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን ዛሬ ተጠናቋል።
የአማራ ክልል በሁለቱም ፆታ አጠቃላይ አሸናፊ…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ ወደ አሸነፊነት የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡
ፋሲል ከነማን ከጅማ አባ ጅፋር ያገናኘው ጨዋታ በፋሲል ከነማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ጅማ አባ ጅፋር ሙሃመድ ኑር ናስር…
በ18ኛ ሳምንት ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳና ከአርባምንጭ ከተማ ጋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስገራሚ ትዕይንት ያስተናገደው የሃዲያ ሆሳዕና እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 4 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡
8 ጎሎች በተቆጠሩበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ እስከ 80 ደቂቃ ሃዲያ ሆሳናን 4 ለ 1 ሲመራ ቢቆይም ነብሮቹ በ10…