Browsing Category
ስፓርት
በቼክ ሪፐብሊክ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በቼክ ሪፐብሊክ ኦስትራቫ ከተማ በተካሄደ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በውድድሩ አትሌት ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር 8 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ…
ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና የራቀበትን ውጤት አስመዝግቧል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ሰበታ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ 35ኛው ደቂቃ ላይ ኦሴ ማወሌ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ነው ማሸነፍ መቻሉን ከሱፐር ስፖርት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በዚህም…
ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 አሸንፏል።
ዛሬ ረፋድ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕናን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቷል፡፡
በጨዋታው ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል።
በዚህም ከፕሪሚየር ሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ድሬ ዳዋ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል።
የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና…
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋርና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጅማ አባጅፋርን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና 3ለ 3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
አቡበከር ናስር ለኢትዮጵያ ቡና ሶስቱንም ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ የሰራ ሲሆን፤ በሲዳማ ቡና በኩል መሃሪ መና፣ ማማዬ ሲዲቤ እና ይገዙ…
አቡበከር ናስር የፕሪምየር ሊጉን የግብ አግቢነት ሪከርድን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡
በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ፣ 36ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥሮ የውድድር ዘመኑ ጎሎቹን ቁጥር 27 አድርሷል፡፡
በዚህም…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማለፋን ተከትሎ ነው የኢፌዲሪ ስፖርት…
በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…
የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ወደ ፖርቶ ተዛወረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቼልሲ እና በማንቼስተር ሲቲ መካከል የሚካሄደው የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል መዛወሩ ተገለጸ፡፡
በፍጻሜው ጨዋታ 12 ሺህ የሚደርሱ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡
ቀደም ሲል ጨዋታው በቱርክ ኢስታንቡል አታቱርክ…