Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ትጫወታለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ይጫወታል፡፡ ቀደም ሲል ካፍ ጨዋታውን መጋቢት 18 እንዲካሄድ የወሰነ ቢሆንም ኢትዮጵያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ወደ መጋቢት 15 መቀየሩን…

125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው 12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡናና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በማርሽ ባንድ ታጅቦ የኢትዮጵያን…

ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን 2ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ከሰዓት 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከሃድያ ሆሳዕና አገናኝቷል፡፡ ለወላይታ ዲቻ ጸጋዬ ብርሃኑ እና ቸርነት ጉግሳ ጎል አስቆጥረዋል፡፡…

ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ረፋድ 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ከአዳማ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታው ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2ለ1…

18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከየካቲት 21 እስከ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀምሯል፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተሳታፊ…

የ2013 የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሻምፒዮናው በኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነትና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተናጋጅነት በኮምቦልቻ ከተማ…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎል ያሬድ ባየህ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡…

ድሬዳዋ ከተማና ሰበታ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ ጁንያስ ናንጂቦ እና ሄኖክ ኢሳያስ ጎል ሲያስቆጥሩ፤ ለሰበታ ከተማ ፍጹም ገብረማርያም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ዘርዓይ ሙሉን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ማግለላቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም የአዳማ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ ዘርዓይ…

ድሬዳዋ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ከሃዋሳ ያገናኘው ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊሩ ቀጣይ ጨዋታ ከሰዓትም የሚቀጥል…