Browsing Category
ስፓርት
ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ 1 ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማን አገናኝቷል፡፡
ጨዋታውም 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት…
ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪነት አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ፡፡
ዛሬ ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ለፋሲል ከነማ ሁለቱን የማሸነፊያ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡
ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡
ለሀዲያ ሆሳዕና…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በጨዋታው ፍፁም አለሙ ለቡድኑ ብቸኛዋንና የማሸነፊያ ግብ በ22ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።
በዚህ ባህርዳር ከተማዎች ደረጃቸውን በማሻሻል ሶስተኛ ላይ…
በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶ እና ቦሩሲያ ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡
ትናንት ምሽት ሁለት የቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡
ጁቬንቱስን ከፖርቶ ባገናኘው ጨዋታ ባለሜዳው ጁቬንቱስ ማሸነፍ ቢችልም ከሜዳው…
አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት በተካሄደው የዛሬ ከሰዓት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ለባህር ዳር ከተማ ብቸኛዋን ጎል ሳለአምላክ ተገኘ በ63ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።…
በኮምቦልቻ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2013 የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ለ7 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ዓመታዊው የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር በአማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ሻምፒዮናው በደማቅ ሁኔታ ሲጠናቀቅ በመጨረሻው ቀን አምስት የፍጻሜ…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ያደረጉት ጨዋታ በወልቂጤ አሸናፊነት ተጠናቋል።
ጅማ አባ ጅፋሮች ተመስገን ደረሰ ጨዋታው በጀመረ በ4ኛው ደቂቃ ላይ ቀዳሚ ቢያደርጋቸውም…
ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡
ዛሬ ረፋድ 15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማን ከሃዋሳ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ…