Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፏል። ለፋሲል ከነማ የማሸነፊይ ግቦቹን በዛብህ መላዮና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ…

ሐድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐድያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ ከዚህ በፊት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት የዕግድ ውሳኔ ማስተላለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የሐድያ ሆሳዕና ተጫዋች የሆነው አብዱልሰሚድ አሊ ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ከሃዋሳ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር አልቻሉም፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ዳዊት እስጢፋኖስ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ተመስገን ደረሰ ለጅማ አባጅፋር ሁለቱንም ግቦች ሲያስቆጥር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 5 ለ 0 አሸንፏል። አቡበክር ናስር የኢትዮጵያ ቡናን ሶስት ግቦች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሲሰራ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዲያ ሆሳዕና 1ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ዳዋ ሁቴሳ ለሃዲያ ሆሳዕና ግቧን ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ሄኖክ…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ የብሄራዊ ቡድን ዝግጅት ለ28 ተጫዋቶች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቶች ለ2ኛ ዙር የብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ዋሊያዎቹ በቀጣይ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ለሚያደርገት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ…

ሳላህዲን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና ቡድን ተለይቶ ከተስፋ ቡድኑ ጋር ልምምድ እንዲሰራ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳላህዲን ሰኢድ ከስነ ምግባር ግድፈቶች ጋር ተያይዞ ውሳኔ እስከሚተላፍበት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና ቡድን ተለይቶ ከተስፋ ቡድኑ ጋር ልምምድ እንዲሰራ የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ውሳኔ አስተላለፈ። የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር…

ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ግቦች ደጉ ደበበ ፣ መሳይ አገኘሁ እና አንተነህ ጉግሳ በማስቆጠር በውጤት ቀውስ ውስጥ የነበረው ቡድናቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል።…