Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ሶስቱንም የማሸነፊያ ግቦች አብዲሳ ጀማል በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ ለሃዋሳ ብሩክ በየነ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ዛሬ ረፋድ በተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በተመሳሳይ ውጤት 0 ለ 0 ማጠናቀቃቸው ይታወሳል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ሁለቱ ክለቦች በ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተገናኝተው 0 l 0 ተለያይተዋል፡፡ የሊጉ የ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ሰበታ ከተማን…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አባል ሃገራት በመሆን ተቀላቀሉ። ምርጫው የአባል ሃገራቱን ቁጥር 95 እንዳደረሰውና ከአፍሪካ አስራ አራት እንዲሁም ከአውሮፓ ሰላሳ አምስት ሃገራትን አባል አድርጎ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ። በጨዋታው የባህርዳር ከተማን ጎሎች ፍፁም አለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቋል፡፡ ላለፉት ወራት በአዳማ እና በሐዋሳ ከተማ የኮቪድ የውድድር ስርዓትን ጠብቀው ሲካሄዱ የነበሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ እና 2ኛ ዲቪዚዮን ውድድሮች በዛሬው እለት በተደረጉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የወልቂጤ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሜ መሃመድ፣አቡበክር ሳኒ እና አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥረዋል፡፡…

የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ  በዩ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ  በዩ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። አቶ እሸቱ በዩ ባደረባቸው ህመም ምክንያትበየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትላንት ጥር 20 ቀብ 2013 ዓ.ም.…

በጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶች ይካፈላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የፊታችን እሁድ በሚካሄደው 38ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶ ይሳተፋሉ። ውድድሩ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ የቦታ ለውጥ አድርጎ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያዩ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ…