Browsing Category
ስፓርት
ፍራንክ ላምፓርድ ከቼልሲ አሰልጣኝነት ተሰናበተ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍራንክ ላፓርድ ከቼልሲ መሰናበቱን ቡድኑ አስታወቀ።
የቼልሲ ኮኮብ ተጫዋች የነበረው እና ቡድን ማውሪዚዮ ሳሪ የተረከበው ፍራንክ ላምፓርድ ከሃምሌ ወር 2019 ጀምሮ ክለቡን በአሰልጣኝነት ሲመራ ነበር።
ክለቡ ባወጣው መግለጫ ውሳኔው…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል።
የድሬዳዋን ሁለት ግቦች ሙህዲን ሙሳ በ15ኛውና በ24ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡
ሦስተኛዋን ግብ ደግሞ አስቻለው ግርማ በ48ኛው ደቂቃ…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በጨዋታው ሙጅብ ቃሲም ብቸኛዋን ጎል ለፋሲል ከነማ አስቆጥሯል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።
በጨዋታው ባህርዳር ከተማዎች በ84ኛው ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን…
በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡
ረፋድ ላይ ከሰበታ ከተማ የተጫወተው ሲዳማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ማማዱ ሲዴቤ የድሏን ጎል አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡
አቡበከር ናስር፣ አስራት ቱንጆ እና ዊሊያም ሰለሞን ለቡና ጎል አስቆጥረዋል፡፡
በጅማ አባ ጅፋር በኩል የማስተዛዘኛዋን ጎል…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል ሳሊፉ ፎፋና አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓለማችን የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁቬንትሱ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 760 ጎሎችን በማስቆጠር በእግር ኳስ ታሪክ የዓለማችን የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ቻለ፡፡
ሮናልዶ ትናንት ምሽት በጣሊያን ሱፐር ካፕ ናፖሊ ላይ ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል…
ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 4 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 4 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።
የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጅብ ቃሲም በፍፁም ቅጣት ምት 48ኛና 74ኛ ደቂቃዎች ፣ ይሁን እንደሻው በ72ኛው ደቂቃ እና ናትናኤል ወ/ጊዮርጊስ 85ኛው…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ ተደርጓል፡፡
ሃዋሳ ከተማን ከሲዳማ ቡና ባገናኘው ጨዋታ ሃዋሳ ከተማ 2 ለ 0 አሸናፊ ሆኗል፡፡
ብሩክ በየነ እና መስፍን ታፈሰ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን…