Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ሊዲያ ታፈሰ ብቸኛዋ ሴት የመሀል ዳኛ በመሆን የወንዶችን የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ትመራለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሮን አዘጋጅነት የሚካሄደው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የሚመሩ ዳኞችን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ ከ31 ሀገራት 47 ዋና ዳኞች ፣ ረዳት ዳኞች እና የቪዲዮ ረዳት ዳኞችን መርጧል።…

የ2013 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ታላቁ ሩጫ ሁሉንም የኮቪድ 19 ፕሮቶኮል እና መከላከያ መንገዶች ተከትሎ መካሄዱ ተገልጿል። ውድድሩ መነሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ ሲሆን መድረሻው ደግሞ አትላስ አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውድድሩ ከጤና ሯጮች…

3ኛው ዙር የከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በቦሌ ክፍለ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት በቦሌ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴው አምቼ መነሻውን አድርጎ ወደ ቦሌ በሚወስደው የቀለበት መንገድ ላይ…

ወላይታ ዲቻ ዋና አስልጣኙን ደለለኝ ደቻሳን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ዋና አስልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ እና ምክትል አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡   የወላይታ ዲቻ የስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሳሙኤል ፎላ በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።   አቶ…

የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው እሁድ ለሚካሄደው የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ። የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ታሳቢ በማድረግ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ 12 ሺህ…

ጅማ ለፕሪሚየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማዋ ከንቲባው አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን ተከትሎም ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የከተማው ከንቲባ በላኩት ደብዳቤ ማረጋገጣቸውን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የተፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ እስከ ጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል። ዝውውሩ በክልሉ በነበረው ሰላም የማስከበር ዘመቻ ምክንያት በአስቸጋሪ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም ለመጀመርያ ጊዜ ነጥብ ጥሏል። ጎሉን ያስቆጠሩት የሀዲያ ሆሳዕናው ሳሊፉ ፎፋና እና…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች ሙጅብ ቃሲም አስቆጥሯል። የፋሲል ከነማው የመስመር ተከላካይ ሰዒድ ሀሰን በመጀመርያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ። ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። ባህርዳር ከተማዎች…