Browsing Category
ስፓርት
የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ቡድን 4 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪሚየር ሊግ በመግባቱ ከክልሉ መንግስት የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት።
ቡድኑ ቀሪ ጨዋታዎች እያሉት ከምድቡ አንደኛ በመሆን ፕሪሚየር ሊጉን መቀላቀል ችሏል።
ይህንን ተከትሎም የክልሉ መንግስት…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡናዎች ከተከተያዮቻቸው እና ከመሪው ፋሲል ከነማ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ የነበራቸውን እድል…
በፕረሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ።
ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ28 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 6ኛ ደረጃ ሲቀመጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለበት ለመቆየት ተገዷል።…
ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል፡፡
ዛሬ በተካሄደው ጨዋታም አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ለፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦቹን ሙጂብ ቃሲም እና በዛብህ መለዮ…
ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ላለፉት ዋልያዎቹ 6 ሚሊየን ብር ሽልማት ለማበርከት ወሰነ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከ8 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለለተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ( ዋልያዎቹ) አባላት የ6 ሚሊየን ብር ሽልማት እንዲሰጣቸው ውሳኔ አሳለፈ።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ምሽት አንድ ሰአት ላይ ሃዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ ከተማ ተጫውተዋል፡፡
ጨዋታው ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን ማሸነፉ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ጨዋታውን ባህር ዳር ከተማ የሰበታው ሃይለሚካኤል ራሱ ላይ ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0 መምራት ቢችልም ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ…
ኢትዮጵያ ቡና የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ አራት ተጫዋቾች ላይ ቅጣት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ስኬታማ የውድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ አራት ተጫዋቾች ላይ ቅጣት አስተላለፈ።
ታፈሰ ሠለሞን ፣ሚኪያስ መኮንን ፣ አዲስ ፍስሃ እና ሀይሌ…
አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል።
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ የሆነው አርባምንጭ ከተማ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታውን ነገ የሚያደርግ ቢሆንም ተከታዩ ኮልፌ በቡታጅራ መሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቱን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ተሾመ ሶርሳን አሰናብቷል ።
በቅርቡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ላይ ምርጫው ህገወጥ…