Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ትናንት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ምሽት በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ያለምዘርፍ የኋላው በ31 ደቂቃ 17 ሰከንድ፣ በባርሴሎና በተካሄደ የ5…

ለሃገር ባለውለታ አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአንድ መቶ አንጋፋ አትሌቶች ስጦታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አበረከተላቸው። ለእያንዳንዳቸው አንጋፋ አትሌቶች የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ስጦታውን የአንጋፋ አትሌቶች ፕሬዚዳንት…

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በባርሴሎና የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል ትሮጣለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በባርሴሎና የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል ትሮጣለች። የዓለም 1 ሺህ 500 ሜትር ክብረወሰን ባለቤቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ነገ በባርሴሎና በሚካሄደው የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል እንደምትሮጥ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ቶማስ ስምረቱ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ሙጂብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሐት ትሪክ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ0 አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ አስቻለው ግርማ እና ጄኒያስ ናንጄቦ አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ አራተኛ…

ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 አሸነፈ፡፡ ለሃዋሳ ከተማ የማሸነፊያውን ጎል ብሩክ በየነ አስቆጥሯል። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ቅዱስ…

በሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ በርካታ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር እያካሄደች ነው። የሶማሊያ ክልሎች የእግር ኳስ ውድድር በሞቃዲሾ እየተካሄደ ይገኛል። የሶማሊያ ክልሎችን የወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች እደረጉት በሚገኘው ጨዋታዎች…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡   የማሸነፊያ ግቦቹንም ጌታነህ ከበደ፣ አቤል ያለው፣ ጋዲሳ መብራቴ እና አስራት እሽቱ አስቆጥረዋል።…