Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታው ፍፁም አለሙ ለቡድኑ ብቸኛዋንና የማሸነፊያ ግብ በ22ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። በዚህ ባህርዳር ከተማዎች ደረጃቸውን በማሻሻል ሶስተኛ ላይ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶ እና ቦሩሲያ ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ትናንት ምሽት ሁለት የቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ጁቬንቱስን ከፖርቶ ባገናኘው ጨዋታ ባለሜዳው ጁቬንቱስ ማሸነፍ ቢችልም ከሜዳው…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት በተካሄደው የዛሬ ከሰዓት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለባህር ዳር ከተማ ብቸኛዋን ጎል ሳለአምላክ ተገኘ በ63ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።…

በኮምቦልቻ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2013 የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ለ7 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ዓመታዊው የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር በአማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሻምፒዮናው በደማቅ ሁኔታ ሲጠናቀቅ በመጨረሻው ቀን አምስት የፍጻሜ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ያደረጉት ጨዋታ በወልቂጤ አሸናፊነት ተጠናቋል። ጅማ አባ ጅፋሮች ተመስገን ደረሰ ጨዋታው በጀመረ በ4ኛው ደቂቃ ላይ ቀዳሚ ቢያደርጋቸውም…

ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ዛሬ ረፋድ 15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማን ከሃዋሳ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታውም ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ…

ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ትጫወታለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ይጫወታል፡፡ ቀደም ሲል ካፍ ጨዋታውን መጋቢት 18 እንዲካሄድ የወሰነ ቢሆንም ኢትዮጵያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ወደ መጋቢት 15 መቀየሩን…

125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው 12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡናና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በማርሽ ባንድ ታጅቦ የኢትዮጵያን…