Browsing Category
ስፓርት
በሀገር ውስጥ የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች እና ጨዋታዎች ለ15 ቀናት እንዳይካሄዱ ተወሰነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን በሀገር ውስጥ የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች፣ ጨዋታዎች፣ የስፖርት ፌስቲቫል፣ ስልጠናዎች፣ ጉባኤዎች እና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት በየትኛውም ቦታ እንደማይካሄዱ አስታወቀ።
ከዚህ በተጨማሪም ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሸነፍ ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ጥለዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል።
መቐለ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታውን ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት አጠናቋል።
ድሬዳዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ፣ ወላይታ ዲቻ…
የቀጣዩ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች ተራዘሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በቀጣዩ ሳምንት የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ማራዘሙን አስታወቀ።
ማህበሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ዓለም ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በሚል የቀጣዩን ሳምንት…
ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ላይ የነበሩ አትሌቶችን በተነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ካምፕ አስገብቷቸው የነበሩ አትሌቶችን በተነ።
በቶጎ ሎሜ መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ በታቀደው 6ኛው የአፍሪካ ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የቡድኑን ዋና እና ረዳት አሰልጣኞቹን አገደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ በዋና አሰልጣኝ፣ ረዳት አሰልጣኞች እና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ላይ ጊዜያዊ እገዳ መጣሉን አስታወቀ።
የስፖርት ማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ የዋናውን እግር ኳስ ቡድን ወቅታዊ አቋም…
በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ ተደርጓል።
እንግዳው ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ ጋር ተጨውተው አዳማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ፕሪሚየር ሊጉ ነገም ሲቀጥል ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጭ ከድሬዳዋ…
አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ሊያደርጉት የነበረው ተጠባቂ ጨዋታ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዘመ።
ጨዋታው የተራዘመው የግሪኩ እግር ኳስ ክለብ ኦሊምፒያኮስ ባለቤት ኢቫንጄሎስ ማሪናኪስ በትናንትናው ዕለት…
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 24 ተጫዋቾችን ጠሩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለ2021ዱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 24 ተጫዋቾችን ጠርቷል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዋልያዎቹ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ነው።
ተጫዋቾቹ ከ13 የኘሪሚየር ሊጉ ክለቦች…
4ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ችቦ በመቐለ ተለኮሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ 4ኛው ዙር የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ችቦ የመለኮስ ስነስርዓት በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የቶኪዮ…