Browsing Category
ስፓርት
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አርሰናል ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት ተጠባቂ ጨዋታ ቀን 9:30 ይደረጋል።
ምሽት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ምሽት 1 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በረከት ሳሙኤል (በራስ ላይ) እና ኢዮብ…
ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ…
ሩበን አሞሪም የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንቼስተር ዩናይትድን በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ በይፋ ተሹመዋል፡፡
በስምምነቱ መሠረት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በኦልትራፎድ በፈረንጆቹ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ፈርመዋል፡፡
ሆላንዳዊው ሩድ…
ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
የባሕር ዳር ከተማን ግቦችም ፍሬው ሰለሞን እና ፍጹም ዓለሙ አስቆጥረዋል፡፡
በተመሳሳይ 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው የዛሬ መርሐ-ግብር ዎላይታ…
በፕሪሚየር ሊጉ ባሕር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና ይገናኛሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚሁ መሠረት ባሕር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና 10 ሠዓት ላይ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከወዎላይታ ድቻ 1 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን…
ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ፡፡
በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት አሰልጣኝ ቴን ሃግ ስኬታማ ጉዞ እያደረጉ አይደለም በሚል ትችት ሲሠነዘርባቸው ቆይቷል፡፡
ቀያይ ሰይጣኖቹ ትናንት ባደረጉት የፕሪሚየር ሊጉ…
4 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ዕጩ ውስጥ ተካተቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ታምራት ቶላ፣ ትዕግስት ከተማ እና ሱቱሜ አሰፋ የ2024 ከስታዲየም ውጭ የወንዶች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫ ላይ በዕጩነት ተካተቱ፡፡
አትሌቶቹ በውድድር ዓመቱ በተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮች ባስመዘገቡት…
አርሰናል እና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሣምንት ጨዋታ በሜዳው ሊቨርፑልን ያስተናገደው አርሰናል 2 አቻ ተለያይቷል።
1 ሠዓት ከ30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ፥ ቡካዮ ሳካ እና ሚኬል ሜሪኖ የመድፈኞቹን ግቦች አስቆጥረዋል።
ቨርጅል ቫን…
ቼልሲ ሲያሸንፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ክሪስታል ፓላስ እና ዌስትሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ቼልሲ ከኒውካስል ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ግቦቹን ጃክሰን እና ፓልመር አስቆጥረዋል፡፡
የኒውካስልን ብቸኛ ግብ ደግሞ ኢሳቅ…