የኢጋድ አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከል…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከልና ፈጣን ምላሽ…
ኢትዮጵያ በለውጡ ማግስት ስኬታማ የቴክኖሎጂና የኢኮኖሚ ማሻሻያ አድርጋለች – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ኢትዮጵያ በሀገራዊ ለውጡ ማግስት ስኬታማ የቴክኖሎጂና የኢኮኖሚ…
ዳታ፤ የዲጂታል ስርዓት የደም ስር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳታ በዲጂታል ዓለም ውስጥ መረጃን፣ ውሳኔን እና ፈጠራን የሚያንቀሳቅስ ዋና ኃይል ሆኗል።
ዛሬ ትላልቅ ኩባንያዎች የደንበኞቻቸውን ፍላጎት…
ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ ምህዳር የሀገር ሉዓላዊነት መሠረታዊ ምሰሶ ነው – ወ/ሮ ትዕግስት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትን ለሀገራዊ ልማትና ለብሔራዊ ደህንነት ቁልፍ ስትራቴጂ በማድረግ ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች ነው አሉ የኢንፎርሜሽን…
በኢትዮጵያ ላፕቶፕና ታብሌት ለማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የላፕቶፕ እና ታብሌት ምርት መጀመር የሚያስችላትን ሥራ…
ሠራዊቱ ዘመኑ ከደረሰበት የቴክኖሎጂ ምጥቀት ጋር ራሱን እያዋሃደ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይበር ጥቃትን በመከላከል ሀገራዊና ተቋማዊ ዲጂታል ሃብቶችን ነቅቶ መጠበቅ ዘመኑ የሚጠይቀው ሥራ ነው አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል…
ሺዎችን ከሳይበር ጥቃት ተከላካይነት እስከ ፈጠራ ባለቤትነት ያሸጋረው የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ዓመታት የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሺዎችን ከሳይበር ጥቃት ተከላካይነት እስከ ፈጠራ ባለቤትነት አሸጋግሯል አለ የኢንፎርሜሽን መረብ…
በሳይበር ደኅንነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አሕጉር አቀፍ ጉባኤ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳይበር ደኅንነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አሕጉር አቀፍ ጉባኤ የፊታችን ሰኔ 17 እና 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡…
የአገልግሎቱን ሰነዶች ወደ ዲጂታላይዜሽን ለማሸጋገር የሚያስችል ዳታ ቤዝ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ሰነዶችን ወደ ዲጂታላይዜሽን ለማሸጋገር የሚያስችል ዳታ ቤዝ ይፋ ተደርጓል፡፡…