ዚምባብዌ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ስትራቴጂ ይፋ አድርገዋል።
ከፈረንጆቹ 2026 እስከ…
ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ የወንጀል መከላከል ስራዎችን አቅልሏል – ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ወደ ስራ መግባት የፖሊስ ወንጀል ምርመራ፣ ወንጀል መከላከል እና የትራፊክ ስራዎችን አቅልሏል አሉ የኢትዮጵያ…
የደረቅ ወደብ ጭነቶች የበይነ መረብ ምዝገባ ማሻሻያ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ደረቅ ወደቦች ላይ በበይነ መረብ የሚሰጠው የጭነት አገልግሎት መመዝገቢያ ስርዓት ማሻሻያ ተደርጎበታል።
የኢትዮ…
ኢትዮ ቴሌኮም ግዙፍ የኔትወርክ ማስፋፊያ ለማከናወን ከዜድ ቲ ኢ ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ግዙፍ የኔትወርክ ማስፋፊያዎችን ለማከናወንና ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ከዜድ ቲ ኢ ጋር ተፈራርሟል፡፡
ስምመነቱን…
የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች እጅ እንዳይወድቅ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በስፋት ጥቅም ላይ የሚገኘው ቴሌግራም የብዙዎቻችን የንግድ እና የማህበራዊ ግንኙነት ማዕከል ሆኗል።
ነገር ግን አስፈላጊውን…
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል።
ተቋማቱ ባደረጉት ትብብር…
ኢትዮ ቴሌኮምና ኤሪክሰን ዲጂታል መሰረተ ልማትን ለማጠናከር ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኔትዎርክ ማስፋፊያን በማከናወንና በማዘመን የዲጂታል መሰረተ ልማትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችለውን ስምምነት…
በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ ብቁ ባለሙያዎችን ለማፍራት ያለመ ስምምነት…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ በአቪዬሽን ሳይንስ እና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ የሰለጠኑና ብቁ ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችል…
አስቸኳይ የሳይበር ደህንነት የጥንቃቄ መልዕክት
በዋትስአፕ መተግበሪያ ላይ እየተፈጸሙ ያሉ የተቀናጁ የጠለፋ ጥቃቶችን በተመለከተ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…