የመራጮች ዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለምርጫ ተአማኒነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመራጮች እና ዕጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለምርጫ ተአማኒነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል አሉ ምሁራን።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የኤሌክትሪክ ድህረ ክፍያ ደንበኞች ባሉበት ሆነው ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበት አሰራር በሙከራ ደረጃ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው የፍጆታ ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበትን አሰራር በሙከራ…
አስተማማኝ የሳይበር ደኅንነት ስርዓት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ስኬታማ ለማድረግ አስተማማኝ የሳይበር ደኅንነት ስርዓት መገንባት ወሳኝ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ…
የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ሕብረተሰቡ በነፃነትና በቀላሉ የሚፈልገውን መረጃ ለፖሊስ ማድረስ የሚችልበት…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት የተቋሙ አገልግሎትን ዲጂታላይዝ የማድረግና ሕብረተሰቡ በነፃነት ምንም ዓይነት ጫና ሳይደርስበት በቀላሉ…
ከ27 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደሀንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በስድስት ወራት ከተሞከሩ 27 ሺህ 773 የሳይበር ጥቃቶች 99 ነጥብ 03 በመቶ…
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ሀገርን የሚመጥን የፖሊስ አገልግሎት መስጠት ያስችላል – ኮሚሽነር ጀነራል…
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አዲሱ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሀገርን የሚመጥን የፖሊስ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ104 ሺህ በላይ ሰዎች የኮደርስ ስልጠና ምስክር ወረቀት ወሰዱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 104 ሺህ 700 ሰዎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ምስክር ወረቀት ወስደዋል።
የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ…
የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 58 ሚሊየን ደርሷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 58 ሚሊየን ደርሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።…
የዋትሳፕ አካውንትዎን ከጠለፋ ለመከላከል የሚረዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የዋትሳፕ (WhatsApp) አካውንት ጠለፋ በስፋት እየተለመደ የመጣና ብዙዎችን ለከፍተኛ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት እየዳረገ ያለ ችግር ነው።
ይህንን ስጋት…