Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ጠ/ሚ ዐቢይ ለ1 ሺህ 495ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያችን፣ የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) ልደት የሚያከብሩ ሙስሊሞች፣ ከክርስቲያኖች፣ ከነባር እምነት ተከታዮች እና ከሌሎችም ወገኖቻቸው ጋር ሆነው፣ ለዘመናት በነጻነት ያቆዩዋት ሀገር ነች፡፡ ዛሬ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጋር ሆነን፣ የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) 1495ኛውን ልደት ስናከብር፣…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተያየት ˝ስርዓት የሌለው እና አደገኛ ነው˝- ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ከህዳሴ ህድብ ጋር ተያይዞ ለግብፅ ወግነው የሰጡትን አስተያየት ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት ስብስብ የሆነው ብላክ ኮከስ አወገዘ።   የስብስቡ አባላት ባወጣው መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከገበታ ለሃገር ፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር መወያየታቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

ሰሜን ኮሪያ ትልቅ የተባለውን ወታደራዊ ትዕይንት ልታሳይ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በታሪኳ ትልቅ የተባለውን ወታደራዊ ትዕይንት ለማሳየት እየተዘጋጀች መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ ወታደራዊ ትዕይንቱ የሠራተኞች ፓርቲን 75ኛ ዓመት ምስረታን በማስመልከት የሚካሄድ ነው ተብሏል፡፡ ለአሁኑ ወታደራዊ ትዕይን ካለፈው…

13ኛው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 13ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ በዓል ሰኞ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ዓ.ም "ሰንደቅ ዓላማችን ለሰላማችን፣ ለአብሮነታችንና ለሃገራዊ ብልጽግናችን!" በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ቀኑ በየዓመቱ የተለያየ መሪ ቃል እየተቀረፀለት በፌደራል፣…