Browsing Category
Uncategorized
ኮሚሽኑ በሚቀጥሉት 10 አመታት የልማት አካታችነትን በማረጋገጥ ፍትሃዊ እድገትን ለማረገጥ እንደሚሰራ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 አመታት የልማት አካታችነትን በማረጋገጥ ፍትሃዊ እድገትን ለማረገጥ እንደሚሰራ የፕላንና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ በ10 ዓመቱ መሪ እቅድ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ኮሚሽነር…
የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ መስጠት መጀመሩ ተገለፀ።
ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ መስጠት የጀመረበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓትም በቤጂንግ መካሄዱን…
ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክታቸው አዲሱ ዓመት “ከትናንት ትምህርት የምንቀስምበት፤ ዛሬን በጽናት…
በአየር ንብረት ለውጥ የሚደርሰውን ቀውስ ለመግታት የኢነርጂ ምንጭን ወደ ታዳሽ ኢነርጂ መለወጥ ያስፈልጋል- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ እየደረሰ ያለውን ቀውስ ለመግታት በተባበሩት መንግስታት ከተለዩት ዘርፎች አንዱ የሆነውን የኢነርጂ ምንጭን በፍጥነት ወደ ታዳሽ ኢነርጂ መለወጥ እንደሆነ የውሃ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…
በአዲሱ ዓመት አዲስ አበባን በአዲስ የተስፋ ብርሃን ለመቀበል
https://www.youtube.com/watch?v=lkWt_6XjYdM
የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ስልጠና
https://www.youtube.com/watch?v=BB8dOHfEOvM
የኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታ
https://studio.youtube.com/video/98-2BbOcvzg/edit/basic
ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሀጫሉን በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራ እንዲያደርግ ተጨማሪ 10 ቀን ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ ዓለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን፥ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ 10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል።
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ…
ለአፋር ክልል የጎርፍ አደጋ ተጎጂዎች ተጠናክሮ የቀጠለው ድጋፍ
https://www.youtube.com/watch?v=kfUpKu1j0wk