Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በጃፓን በተከሰተ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 30 መድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን በተከሰተ ርዕደ መሬት በትንሹ 30 ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል፡፡
ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ የነፍስ አድን ሰራተኞች በፍርስራሽ ውስጥ የታፈኑ ሰዎችን በህይወት ለማዳን እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።
…
የሩሲያ ጠላት ዩክሬን ሳትሆን ከጀርባዋ ያሉት ናቸው – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጠላት ዩክሬን ሳትሆን ከጀርባዋ ያሉት ምዕራባውያን ናቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በሞስኮ ወታደራዊ ሆስፒታል ተገኝተው በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የተጎዱ ወታደሮችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ወቅት…
ቻይና የንጹህ ኃይል ምንጭ የሆነውን የሃይድሮጂን ጣቢያ በመገንባት ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም ላይ ትልቁን የሃይድሮጂን ጋዝ ማደያ ጣቢያዎችን በመገንባት በዓለም አቀፍ የሃይድሮጂን ውድድር ግንባር ቀደም ሆናለች።
ሀገሪቱ ባላት ከፍተኛ ንፁህ ኃይልን ሥራ ላይ የማዋል ግብ እና በዘርፉም በጉልህ መዋዕለ ንዋይ…
ተለያዩ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን 2024 ተቀበሉ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2024 ተቀብለዋል።
ሀገራቱ በዋና ከተሞቻቸው በተለያዩ የርችት ትርዒቶች እና ደማቅ ሥነ-ሥርዓቶች ነው አዲሱን ዓመት የተቀበሉት።
አውስትራሊያ እና ኒውዝላንድ…
ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸው ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዳሸነፉ የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አደረገ።
ፌሊክስ ትሺሴኬዲ የመራጮችን 70 በመቶ ይሁንታ ማግኘታቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል።
በምርጫው ውጤት መሰረት ከፌሊክስ…
የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ የቡድን ጎብኚዎችን ልታግድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎች መዳረሻ የሆነችው የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ በቡድን የሚደረግ ጉብኝት እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተሰማ።
የከተማዋ አስተዳደር ውሳኔ ከ25 በላይ ሆነው የሚመጡ ጎብኚዎችን የማያስተናግድ ሲሆን፥ አሰራሩ…
ሕንድ ለገቢ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ክፍያ ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለገዛችው ድፍድፍ ነዳጅ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ሩፒ ክፍያ መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡
የዓለማችን ሦስተኛዋ የኃይል ተጠቃሚ ሀገር የገቢ ንግድ ክፍያዋን በሩፒ መፈጸሟ ገንዘቧን በዓለም አቀፍ…
በጋዛ ጦርነቱ አሁንም ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የሃማስ ጠንካራ ይዞታ ነው ባለችው በደቡባዊ ጋዛ በሚገኘው ካን ዮኒስ ከተማ በታንክ እና በዓየር የታገዘ ጥቃት እያደረሰች መሆኗ ተሰምቷል፡፡
በከተማዋ የእስራዔል ወታደሮች እና የሃማስ ታጣቂዎች ከባድ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውን…
ስፔን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን በ2035 ለመዝጋት ማቀዷን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን የኒውክሌር ሃይል ማብላያ ማዕከሎቿን በፈረንጆቹ 2035 ለመዝጋት ማቀዷን አስታውቃለች፡፡
ሀገሪቷ የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን ለመዝጋት ያቀደቸው በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ላይ በትኩረት ለመስራት በማለም መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ይሁን…
ቻይና አዲስ የመከላከያ ሚኒስትር ሾመች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዶንግ ጁንን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች።
ዶንግ ጁን የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር በይፋ ከሥራ ከተሰናበቱ ከሁለት ወራት በኋላ ነው የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት፡፡
የዶንግ ጁን ሹመት የቻይና…